◾️አያመል ቢድ በተመለከተ
☑️ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና በየወሩ የሚፃሙ ሶስት ቀናቶች የግድ በተከታታይ መሆን አለባቸው? ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ በማለት መልሰዋል፦
✅ እነዚህ ቀናቶች የግድ ተከታታይ መሆን አለባቸው አይባልም። አንድ ሰው አከታትሎ ወይም ለያይቶ ቢፃማቸው ችግር የለውም። ነገር ግን አያመል ቢድ ላይ ቢፃማቸው የተሻለ ነው። ይህም በየወሩ 13ኛው, 14ኛው እና 15 ኛው ቀን ቢፃም የተሻለና በላጭ ነው። ሆኖም ግን በወሩ ውስጥ ባሉ ቀናቶች ውስጥ እየለያየ ቢፃምም ችግር የለውም። ዋናው ነገር አጅሩና ትሩፋቱ ነውና ተገኝቷል።
📗 الموقع الرسمي للشيخ ابـن بـاز
👉ከዚህ ፅሁፍ የምንረዳው ቁም ነገር፦
①) በየወሩ ሶስት ቀን መፃም ትልቅ ምንዳ እንዳለው
②) አያመል ቢድ የሚባለው የወሩ 13, 14ና 15 እንደሆነ
③) በወሩ ውስጥ በየትኛውም ሶስት ቀን ብንፃም ምንዳው እንደምናገኝ
④) ከመሆኑም ጋር አያመል ቢድ ላይ መፃሙ የተሻለና በላጭ እንደሆነ
⑤) ሶስቱ ቀናቶች ማከታተል ግዴታ እንዳልሆነና በተለያዩ ቀናቶች መፃም እንደምንችል እንረዳለን ።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru