🛑👉ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል፦
✅ ማንነቱን ጠንቅቆ ያወቀ ሰው ሰዎች ስለሱ የሚያወሩት አይጎዳውም።
ላስተነተነው ትልቅ ፋኢዳ አለው። ከምንም በላይ ማወቅ ያለብህ ነገር መቸም ቢሆን ከሰዎች ትችትና ወቀሳ እንደማትድን ነው። የፈለጉትን ይበሉ። ያሻቸውን ያውሩ። ባልሰራኸው ስምህንም ያጥፋ። ያሉትን ይበሉ አንተ ግን አይጭነቅህ። ከሚያወሩት ነገር ነፃ መሆንህን ብቻ አረጋግጥ። ከዛ ውጪ ማንነትህን የምታውቀው አንተው ነህና በአቋምህ ላይ እንደተራራ ፅና። ለሰዎች ማንነትህ በማሳወቅና ከነሱ በመከላከል ጊዜህን አትፍጅ። እውነተኝነትህ ከቃል በላይ በተግባርህ አረጋግጥ። ትክክለኛ ማንነትህ ያወቁ እለት በራሳቸው ያፍራሉና።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru