ንያ ማሳደርን እንዳትረሱ። ያለ ንያ ስራ የለም።
ይብዛም ይነስ ስሁር መብላትን እንዳትረሱ። መብላት ካልፈለጋችሁ ከአንድ ተምር ጋር ውሀም ቢሆን ጠጡ። ስሁር መብላት ትልቅ አጅር የሚያስገኝ ስራ ነውና።
ተራዊህ በጀመአ ያልሰገዳችሁ እቤታችሁ ሁለት ሁለት ረከአ እያደረጋችሁ ስገዱ። መጨረሻ ላይ በአንድ ወይም በሶስት ረከአ ዝጉት።