የቴሌግራም ጌሞች ቀን ኤፕሪል 27 በዱባይ ይከበራል።
በዚህም ክበረበዓል ላይ በዓመቱ ምርጥ የነበሩ የቴሌግራም ጌሞች ፣ ኤርድሮፖች እና መሰል ለተጠቃሚው የገቢ ዕድሎችን የፈጠሩ ፕሮጀክቶች ልዩ ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን ዶግስ ከወዲሁ አሸናፊ የመሆን ግምት ተሰጥቶታል።