የፈተና ጣቢያ ቅያሪ ማሳሰቢያ:-
በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የUAT የፈተና ቦታዎችን መምረጣችሁ ይታወቃል፡፡
በአመልካቾች ጥያቄ መሰረት እንዲሁም ለአሰራር ቅልጥፍና ያመች ዘንድ በተወሰኑ የፈተና ጣቢያዎች ብቻ ፈተና ለማከናወን ታቅዷል፡፡ በዚህም መሰረት አመልካቾች የፈተና ቦታችሁን ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙ ጣቢያዎች ብቻ በመምረጥ ማስተካከያ/ቅያሪ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡