"ኢትዮጵያዊያን የጋራ ታሪክ እና ባህሪ የላቸውም።" የምትሉት ነገር በደምብ ቢጠና ጥሩ ነው።
የምንጋራው ምቀኝነታችንስ ?
ተባብረን ረድተን :ተባብረን የምናደኸዬውስ?
"ጨለለ " ጨለለች " እያልን የምናጨልልበት ታክቲክስ?
በደቦ ማረስ እና የደቦ ጥላቻችንስ ?
በኳስ ሜዳ ያልተጠቅምንበት :- ጠልፎ የመጣል ባህላችንስ?
በጋራ የምንጠላውን የዱባ ወጥስ ?
ኢትዮጵያዊያን አንድ ነን ቋንቋችን ቢለያይም ደማችን አንድ ነው ! እህእ!
የምንጋራው ምቀኝነታችንስ ?
ተባብረን ረድተን :ተባብረን የምናደኸዬውስ?
"ጨለለ " ጨለለች " እያልን የምናጨልልበት ታክቲክስ?
በደቦ ማረስ እና የደቦ ጥላቻችንስ ?
በኳስ ሜዳ ያልተጠቅምንበት :- ጠልፎ የመጣል ባህላችንስ?
በጋራ የምንጠላውን የዱባ ወጥስ ?
ኢትዮጵያዊያን አንድ ነን ቋንቋችን ቢለያይም ደማችን አንድ ነው ! እህእ!