✍️ወደ መስጂድ ለመሄድ ኢቃም እስኪደረግ ጠብቀን፣ ቁርኣን ለመቅራት ረመዷንን ጠብቀን፣ ሰለዋት ለማውረድ ጁሙዐህን ጠብቀን፣ አላህን ለማመስገን ምክንያት ፈልገን ፦እስከ መቼ ? ይሆናል ወይ⁉️
ሀቂቃ አሏህ ያዘነልን ሲቀር አብዛኛዎቻችን
ያለንበት ሁኔታ ይህነው ።
https://t.me/SilteIslamicDawaaCenter
ሀቂቃ አሏህ ያዘነልን ሲቀር አብዛኛዎቻችን
ያለንበት ሁኔታ ይህነው ።
https://t.me/SilteIslamicDawaaCenter