🥺....ራሴን ካላጠፋሁ....😡
ባል ከሚስቱ ጋር አልጋ ከያዙበት ክፍል ሆኖ ለሆቴል ማናጀሩ ይደውላል....
.
ባል፦"እባካችሁ ድረሱልኝ! ከሚስቴ ጋር #ተጨቃጭቅን እና አሁን ካለንበት አስረኛ ፎቅ ላይ ራሴን ወርውሬ ካላጠፋሁ እያለች ነው ድረሱልኝ .
.
ሆቴል ማናጀሩ፦"ጌታዬ ይሄ የግል ጉዳያቹ ነው እኛ በግል ጉዳይ ላይ ጣልቃ አንገባም"
.
.
.
ባል፦"አንተ የማትረባ ይሄ የራሳችሁ ጉዳይ ነው መስኮቱ አልከፈት ብሏት ነው። ፍጠኑ!"
😂😁