ታክሲ ውስጥ ከጎኔ ያለው ልጅ እምፅፈውን ቴክስት እያጮለቀ ሲያስቸረኝ #በቃ_ቦንቡን_ታክሲ_ውስጥ ትቼው ልወርድ ነው እሚል ስፅፍ አይቶኝ
ወራጅ ሳይል መኪናው እየሄደ በመስኮት ዘሎ ወጣ🙂↕️😁
like 😃አይቆጥርም ..እያረጋቹ
ወራጅ ሳይል መኪናው እየሄደ በመስኮት ዘሎ ወጣ🙂↕️😁
like 😃አይቆጥርም ..እያረጋቹ