ዩቱባችን 3000 subscribes ደርሰናል
Watch hour 2000 ሰዓት ደርሰናል
Total view 48,000
#በዕድሜ_ስንመለከት
13-17 ✍️ 1%
18-24 ✍️17%
25-34 ✍️51%
34-44 ✍️22%
45-54 ✍️8%
65 እና ከዛ በላይ 1%
#ወጣቶች እየመሩት ይገኛሉ በጣም ደስ ብሎናል ከ 25-34 ዓመት በተለይ ወጣቶች ለወንጌል ጊዜ ሰጥቶ ስለምከታተሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው፡፡
#በጾታ_ስንመለከት!!
ወንድ 56%
ሴት 44%
#Geography_ስንመለከት
61% ኢትዮጵያውያን
9 % south Africa
5% United Arab Emirates
4% United States
3% Lebanon
3% soud Arabia
2% Jordan
1% Canada
0.5% Kenya
0.5% Germany
0.3 % united kingdom እና ሌሎችም France, Djibouti, sweden, iraq, Qatar እና ሌሎችም....የተለያዬ ሀገራት አይተዋል...
#Watch_Time_በ_Subscribe
93% not subscribes
7% subscribes
ቤተሰቦች እንደምታዩት የምንለቀው ቭድዮ ከሚያዩት ሰዎች ውስጥ 93 በመቶ የሚሆኑት subscribe ያላደረጉ ሰዎች ናቸው
subscribe ያደረጉ 7% ሰዎች ብቻ ናቸው እናም ቤተሶቦቼ በሶላ ቱዪቭ ብዙ ተጠቅማችሁ ከሆነ ቭድዮ አይታችሁ subscribe እንዲታደርጉ እናበረታታለን፡፡
#በተለይም ዩቱቫችን 48,000 views ኖሮት Watch hour ግን ገና 2000 ብቻ ነው፡፡ #በ YOUTUBE ህግ መሰረት አንድ Youtube ትክክለኛና ህጋዊ ወይም Monetize ለመሆን 4000 Watch hour ያስፈልጋልና ቤተሶቦቻችን የምንለቀው መንፈሳዊ ቭድዮ ጨርሳችሁ እንዲታዩ እስከመጨረሻ ብትመለከቱ እስከመጨረሻ ከፍታችሁ ብታዩ ለኛ ብዙ ይጠቅመናል እናንተም ወንጌልን ትማራላችሁ እስከመጨረሻ ብታዩ ብዙ ትባረካለችሁና #ይህም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደማለት ነው #ምክንያቱም ቭድዮ ባያችሁ ቁጥር እኛ ትደግፉናላችሁ በሌላ በኩል ደግሞ ከምንለቀው መንፈሳዊ ቭድዮ ብዙ ትምህርት ትወስዳላችሁና እባካችሁ የምንለቃቸውን ቭድዮዎችን እያንዳንዱን ጨርሳችሁ subscribe እያደረጋችሁ እንዲታዪ እናበረታታለን፡፡
ዩቱቫችን ይሄው
ይጫኑ👇 👇 👇 👇
https://youtube.com/@only_sola_sola_tube?si=7stWLT1eLD2rFBkDSOLA TUBE
FOCUS on JESUS