JUST IN
የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ቀያይ ሰይጣኖቹ ማርች 9 ከአርሰናል ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ላይ አንደም ደጋፊ ወደ ሜዳ እንዳይገባ አውጀዋል።
ይህም የሆነው የግሌዘር ቤተሰቦችን ለመቃወም እንደሆነ የተገለፀ ሲሆንም በዕለቱም በሀገሪቱ ያሉት የዩናይትድ ደጋፊዎች በኦልድትራፎርድ ዙሪያ በሚደረገው ሰለማዊ ሰልፍ ላይ እንዲገኙ እና የኦልድትራፎርድ መቀመጮዎችን ባዶ እንዲያደርጉ የክለቡ ደጋፊ ጥሪ አቅርበዋል!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et