ሴቶች ወደ ፖለቲካ አመራር እንዳይመጡ እንቅፋት ከሚፈጥሩ መሰናክሎች መካከል አንዱ ጾታ ተኮር ጥቃት ነው።
በያዝነው የ16 ቀናት ፀረ ጾታ ተኮር ጥቃት ንቅናቄ ወቅት መሰል መሰናክሎች እንዲወገዱ፣ ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ የመሪነት እና ተፅዕኖ ፈጣሪነት ሚና እንዲጫወቱ የሚያስችል አካታች መደላድል እንዲፈጠር እንጠይቃለን።
#በሴቶችላይየሚፈጸምየጾታጥቃት ይቁም
#ሴቶችበፖለቲካ ውስጥይሳተፉ
#ብርቱካናማዓለም
#TIMRAN@5
በያዝነው የ16 ቀናት ፀረ ጾታ ተኮር ጥቃት ንቅናቄ ወቅት መሰል መሰናክሎች እንዲወገዱ፣ ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ የመሪነት እና ተፅዕኖ ፈጣሪነት ሚና እንዲጫወቱ የሚያስችል አካታች መደላድል እንዲፈጠር እንጠይቃለን።
#በሴቶችላይየሚፈጸምየጾታጥቃት ይቁም
#ሴቶችበፖለቲካ ውስጥይሳተፉ
#ብርቱካናማዓለም
#TIMRAN@5