ትምራን በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ሂደቶች ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ በተመለከተ የተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት ማረጋገጫ የውይይት መድረክ አካሄደች
ትምራን ከዩኤን ውሜን እና ካናዳ ፈንድ ፎር ሎካል ኢንሺየቲቭ የተሰኙ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ሂደቶች ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ በተመለከተ የዳሰሳ ጥናት ማረጋገጫ የውይይት መድረክ የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም አካሄደች።
በመድረኩ ላይ ቁልፍ ንግግር ያደረጉት በዩኤን ውሜን የፕሮግራም ኦፊሰር የሆኑት ነጋ ገርባባ፣ የሽግግር ፍትሕ ሂደት ውስብስብ፣ ብዙ ዓመታት የሚወስድ፣ ረጅም ሂደት ያለው በርካታ ተግባራት ያለው ጉዳይ ነው ብለዋል።
በትምራን ሐሳብ አመንጪነት የተካሄደው ጥናት ሴቶች በሽግግር ፍትሕ ሂደቶች ውስጥ ስለሚኖራቸው ሚና፣ መልካም አጋጣሚዎች፣ ተግዳሮቶች፣ የመፍትሔ ሐሳቦች እና በሂደቱ ውስጥ ሴት መሪዎችን ለመለየት የተካሄደ መሆኑን ጠቁመዋል።
አክለውም ዩኤን ውሜን የሽግግር ፍትሕ ሂደቶችን ትግበራ ለማገዝ ከኢፌዴሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ጋር አብሮ መሥራት እንደሚቀጥል ጠቁመዋል። በዳሰሳ ጥናቱ ላይ ተሳትፎ ለነበራቸው ባለሞያዎች በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል።
TIMRAN conducted a workshop to validate an assessment of women's participation in the Ethiopian TJ processes
TIMRAN in partnership with UN WOMEN and Canada Fund for Local Initiatives conducted an assessment of women's participation in the Ethiopian TJ processes.
To validate the assessment a workshop organized on February 13, 2025, G.C. at Addis Ababa.
On the event opening remark, UN WOMEN Program Officer, Nega Gerbaba, said a Transitional Justice process is complex, will consume long time and many activities.
The assessment conducted with the initiative of TIMRAN aspired to indicate the role of women in the TJ processes, opportunities, challenges, solutions and identify women leaders within the process.
He noted that UN WOMEN will continue to work with FDRE Ministry of Justice in the TJ processes implementation. And he thanked the researchers participated with in the assessment.
#TIMRAN@5