እዴት አመሼሺ ኢትዮጵያ አቤቱ ሆይ 🙏
ማታ ማታ ምህረትህ ብዙ ነው ታማኝነትህ ድንቅ ነው
አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለዚች ምሺት እናመሰግንሃን!!
መልካም ምሺት ይሁንልን
ከጾም የሥጋና የነፍስ ቅድስና ይወለዳሉ። የሥጋን ንጽሕና እንከተል የጽድቅ የሥራዎች ሁሉ መርከብ ናትና፣ በውስጧም የተከበሩ እቃዎች ሁሉ ይኖራሉ። ሩቅ ሀገር የሚሄዱት ያለመርከብ በባህርላይ ፈፅሞ መሄድ እንደማይቻላቸው ሁሉ እንደዚሁም ሁሉ ስለጽድቅ የሚጓዙትም በመንፈሳዊት መርከብ ካልተሳፈሩ አንዲት እርምጃ እንኳን መራመድ አይቻላቸውም::
ለበለጠ መረጃ
በተለያዮ #ጉዳዮች እኔን ለማማከር #ለምትፈልጉ!!!
0914174932
0914174932 ☎️
ጥበብ ታላቅ ነገር ናት ሰለዚህ ጥበብን አግኛት ያልሆነ ነገር ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገዝብ አድርጋት ምሳ 4:7 🤲
#እኔን_በውስጥ_መስመር_ለማናገር 👇👇
@Teibebe_Solomon
(ጥበብ ታላቆን ታከብራለች )