👉ይህ መልካም ምክር ጥበብን እንደዋዛ ለተመለከቷት እንዲሁም ጥበብ ለሸሸቻቸው የሰው ልጆች በሞላ ይሁን
"ዓለማችን ዛሬ እጅ እግሯ በመከራ ቁስል የተመታችውና የፈረሰችው ጥበብ በሌላቸው ጥበበኞች ስለ ተሞላች ነው።
~ ግዛት የሚጸናው በጥበብ ነው
~ ሀብት የሚሰበሰበው በጥበብ ነው
~ ንግግር የሚጣፍጠው በጥበብ ነው
~ ድንግልና የሚጠበቀው በጥበብ ነው
~ ዓለምን ጥሎ መመነን የሚቻለው በጥበብ ነው
~ ፍርድ የሚጠነቀቀው በጥበብ ነው
~ ዕውቀት የሚመላው በጥበብ ነው
~ ደም ግባት የሚያምረው በጥበብ ነው
~ ክህነት የሚሠምረው በጥበብ ነው
~ ድርሰት የሚፈጸመው በጥበብ ነው
~ ወዳጅነት የሚጸናው በጥበብ ነው
~ መከራን መሻገር የሚቻለው በጥበብ ነው
~ እድሜም ጥበብ ያስፈልግዋል
~ ያለ ጥበብ ግርብትናም ቢኾን አይጸናም
~ ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ለመስጠትም ጥበብ ያስፈልገዋል
~ በክርስቶስ ቀኝ ለመቆም የሚያበቃም ጥበብ ነው
~ 'ጥበበኞቹ ከሙሽራው ጋር ገቡ' ተብሎ ተጽፏልና
~ እንዲህ ከሆነ ምን ማለታችን ነው?
~ እንኳን ለመኖር መሞትም በጥበብ ነው ብለን መደምደም እንችላለን
እናም ወዳጆቼ ሆይ አንድን መልካም ነገር ለመፈጸም በተነሳን ጊዜ መልካምነቱን ብቻ አይተን ለመፈጸም ከመቸኮል ይልቅ እንዴት እንደምንፈጽመው ጥበቡ አለን ወይ? ብለን መጠየቅ ተቀዳሚ ተግባራችን ይሆን ዘንድ እማልዳችኋለሁ።
ያለወራቱ የመጣ ዝናም ከብትንም ሰውንም አዝመራንም እንደሚያጠፋ ያለ ጥበብ የሚደረግ እንኳን ክፉ ነገር ይቅርና መልካሙ ነገርም መልካምነቱ በእኩይነት ተለውጦ ያጠፋልና"
ርዕሰ ሊቃውንት ጵውሎስ ጥበቡ
#በተለያዮ_ጉዳዮች_እኔን_ለማማከር_ለምትፈልጉ
0914174932
0914174932
በውስጥ መስመር እኔን ለማናገር
@Teibebe_Solomon ✉️ 👈
መድሀኒቱን ባሉበት እንልካለን ጥበብ ታላቆን ታከብራለች
#መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን_ሌላው_ያድርሱ