ይህ የምታዩት ፍጥነት፤ የኢትዮ ቴሌኮም Enterprise Broadband ጥቅል ሲሆን በወር ከ90,000 ብር በላይ ያስከፍላል! ለአንድ የቴክኖሎጂ ቢዝነስ ወይም ዳታ ሴንተር ትልቅ ጥቅም ቢኖረውም፣ ለግል ተጠቃሚ ግን አሁን ባለው አመታዊ unlimited package እንኳ 6 ዓመት በላይ ወጪ ሊሆን ይችላል። 🤯
እንዴት አያችሁት?
© 2019 E.C. @TechBalageru | Powered by Lenege TM
እንዴት አያችሁት?
© 2019 E.C. @TechBalageru | Powered by Lenege TM