ፓ! በጣም መስራት የምትፈልጉ ልጆች እንዳላችሁ ከእንቅስቃሴያችሁ አያየሁ ነው👏🔥 አሁን Post ባደረግነው ነገር እየተሳተፋችሁ ነው This is what we need as a community.
Tiktok ምናምን እያላችሁ ስትጃጃሉ እንዳላይ! እኔ እስካሁን ድረስ Tiktok የሚባል አፍዝ አደንዝዝ ነገር ከስልኬ ካጠፋሁ Almost 3 ወር እየሆነኝ ነው! 👉 እዚህ ጋር አውርተንበታል ስለዚ ጉዳይ
ለጀመርነው ጉዞ የሚጠቅም Resource ነገር ካለ ደግሞ DM 👉 @Yoh_kingbatch