በእኔ እይታ ከiphone ኮፒ የተደረጉት ነገሮች
- Icon (ከበፊቱ ይበልጥ ወደ ios እየተመሳሰለ ነው)
- Widget አቀማመጥ እና Style
- Drop down menu
- Notification panel ላይ ያሉት የBrightness እና የSound Control Bar ከios ጋር Copy
- የBattery icon😂
- የRecent Tab ራሱ የአፕል😂
- Animation የአፕል😂
- ካሜራ አፕሊኬሽን ውስጥ ሲገባ ያለው Features እና interface የአፕል
ምን አለፋችሁ ጠቅላላ አፕልን ኮፒ ፔስት አደረጉት!😐