ሀበሻ memeᵖʳᵒ🫪


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


🤣𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲🫪
😍ሀበሻ 𝐌𝐞𝐦𝐞ᵖʳᵒ🫪...😂👇
ምርጥ ምርጥ ቀልዶች 😂                           𝙵𝚞ቪዲዮዎች😍      
.አስገራሚ እውነታዎች 👀
አስተማሪ  ምክሮች💬
የሚያገኙበት ልዩ የቴሌግራም ቻናል🇪🇹
ᚐᚑᚒᚓᚔᚔᚓᚒᚑᚐᚐᚑᚒᚓᚔᚔᚓᚒᚑᚐᚐᚑᚒ     
  🖤  👑ʝσιи νѕ ѕнαяє👑🖤

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


👨‍🏫ሳይንሱ እንደሚለው የወንድ የዘር ፈሳሽ ወደ ሴቷ ሰውነት ሲገባ የሚሰጠው ጥቅም

1 የሴት ልጅ ሙድ ይጨምራል😍
2የቆዳ ውበት ይጨምራል👱🏻‍♀
3እንደ ፕሮቲን ያገለግላል🧬
4እንደ መልቲ ቪታሚን ያገለግላል🧫
5 ጥሩ እንቅልፍ ይፈጥራል😮‍💨
6 ድብርት ይቀንሳል 💃
7 ህመም ራስ ምታትና ቁርጠት ይቀንሳል🙆‍♀

ግን ችግሩ ይሄን ሁሉ ነገር ለመለገስ ለምነህ መሆኑ ነው 😭😭🙆🏻‍♂️


No caption needed 😂😂😭


#ላይፍ_አንዲ_ናት::🤷‍♂

🚕የታክሲ እረዳት የማታ ትምህርት ይጀምር እና ..እየተማረ 5.4 እንዴት ማጠጋጋት እንችላለን ተብሎ ሲጠየቅ
.
.
.
በትብብር 😂🤣


🧓🏼አባቴ ምን ይላል መሰላቹ ?
.
#እዉቀት 🧠 #ብር 💵 እና #ፓንት 🩳👙 ሊኖረህ ይገባል.
.
ማሳየት ግን አይጠበቅብህም::🤷🏻 𝗠𝘆 𝗗𝗮𝗱🫡


የፆም መፍቻ ከጀለስህ ጋር 4ጥብስ 3ቅቅል ከበላችሁ በሃላ ሂሳብ 80ብር ብቻ ሲመጣ...አስተናጋጁን ጠርተህ😳😳
.
.
.
.
ግን አህያው በስርዐት ተከትቧል😂😂


ላለመታፈስ ብለህ ጀለብያ ለብሰህ ወተህ👳‍♀

ና በዱዓ ታግዘናለህ ብለው ሲያስገቡህ 😭

ወይኔ ሙባረክ 😭


#ተፃፈ_𝗦𝗶𝗻𝗴𝗹𝗲_የጋሴ_ምርኮኛ ¹⁵/¹²/²⁰¹⁸ 🤧✍

አፈር ስሆን ተይኝ : ባላውቅሽ ነው ጥሩ

ምን ብዬ ልንገርሽ : ብዙ ነው ሚስጥሩ

ልቤ
#ጋሴ ይላል : ለፍቅር አይመችም

ቶሎ ይሸነፋል : ለዚችም ለዛችም

እንዴት እሆናለሁ : ስትቀርቢኝ ኡኡኡ ብል

እድሌ
#እጄ ነው .. ምንደነው ሚስጥሩ
😂😂😭አይ ጋሴ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ያ_ሌ_ዊ_ዊኢኢ ኢ ኢ 🤣🤣🤣 𝗔𝗿𝗮𝗯 𝗖𝗼𝗺𝗺𝗲𝗻𝘁𝗮𝘁𝗼𝗿 😮‍💨😮‍💨😮‍💨


🧑🏼‍🦱ልጅ፡ አባቴ ሞተር ግዛልኝ?

👴🏽አባት፡ ልጄ ለምንድነው አምላክ ሁለት እግር የሰጠህ?

🧑🏼‍🦱ልጅ፡ በአንዱ ፍሬን ልይዝበት በሌላኛው ማርሽ ልቀይርበት !!! 😂


ቀበሌ ሂደህ በአጋጣሚ የማናጀሩን👴🏽 ኮምፒውተር
.
𝗕𝗿𝗶𝗴𝗵𝘁𝗻𝗲𝘀𝘀☀️ ጨምረህ እዛው ያሉ ሰራተኞቹ እንዴ
.
ሀከር👨🏻‍🚀 ሲባባሉ 😳😁


👨‍🔬#መምህሩ "ተማሪዎች በአለም ላይ ስንት አሀጉሮች አሉ ?"
.
🧑‍💼
#ተማሪዎች በአንድ ድምፅ" 54 "
.
👨‍🔬#መምህሩ "ጎበዞች ጎበዞች  እሺ አሁን የሚመሩት የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስተር ማናቸው ?"
.
🧑🏼‍🦱👱🏻‍♀
#ተማሪዎች በአንድ ድምፅ" ሀይሌ ገብረስላሴ"
.
👨‍🔬
#መምህሩ "በጣም አሪፍ ጀግኖች እሺ 5+2 ስንት ይመጣል "
.
🧑🏼‍🦱👱🏻‍♀
#ተማሪዎች በአንድ ድምፅ" 52"
.
👨‍🔬
#መምህሩ "እጅግ በጣም ጥሩ ። በቃ #መንግስት 💵ደሞዝ እስኪጨምርልኝ ድረስ በዚህ ድድብናችሁ የምትቀጥሉ ይሆናል😇 ።"


አዲስ ዲሽ ልትሰራ ሂደህ የባሉካው ልጅ👱🏻‍♀ የሌለ ስትመችህ                    
.
.
ዛሬ Ebsን አስገባዋለሁ ነገ ደግሞ Nahooን ብቻ እመኑኝ በዚ ሁለት ወር ውስጥ ሁሉንም ጭgne እጨርሰዋለሁ::😉😋
😁


አትበይኝ ገመቺስ🚙
አትበይኝ ኮሮላ🚗

አንቺ አግቢኝ እንጂ 👰🏻‍♀
ይሰጠናል አላህ 😊


° ° አጭር ሰው ፀጉርህ ያምራል ካለ ° °

#Man ፈጠን ብለህ የሱሪህን ዚፕ ዝጋ      🤣🤣🤣

የምሬን ነው በትሰማ ይሻልሀል😶


አያቹ ሴቶች እኛ ወንዶች ልብ እንጂ ፊት አናይም 😏😌


ሰፈር የሀይማኖት ፀብ ተነስቶ ስምህ ማነው ሲሉህ
.
.
.
#ፓስተር_አብዱላሂ_ወልደማርያም?🙄😂


ወሸታም ሴት አትመቸኝም እያልክ ቆንጆ ነህ ስትልህ ግን ታምናታለህ.. 🤧😁


እህቴን በሌላ አካውንት እየጀነጀንኳት

ከጎዳና አንስቼ የማስተምረው ልጅ አለ ብላኝ

የራሴን
#ፎቶ ላከችልኝ 😭😭


አስቴር አወቀ ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ወይኑሮ ከበደኝ እያለች የዘፈነችው ጤፍ ኩንታል 23 ብር ሆኖ ነው አሉ🤔🤔


our generation……

ከአዛውንቶች ምክር ከመቀበል ይልቅ አብሯቸው መተኛትን መርጧል.… ይህ የሚኖር ሂዎት ነው ስላም 🤣🙈

20 last posts shown.