ተመረቀ ‼️
በአካል ጉዳቱ ምክንያት ብዙ ውጣ-ውረድ ውስጥ ያለፈው ቢኒያም ኢሳያስ በከፍተኛ ውጤት ተመረቀ።
ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ በ2010 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ገብቶ ለአምስት አመታት የህክምና ትምህርቱን ሲከታተል ከቆየ በኋላ በታህሳስ ወር 2014 ዓ.ም አንድ እጁ ላይ ባለበት ጉዳት ምክንያት ኢ-ሰብአዊ እና ኢ-ህጋዊ በሆነ አግባብ ትምህርቱን እነዲያቋርጥ ተደርጎ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ከዛም ተማሪው ቅሬታውን በየደረጃው ለኮሌጁ አስተዳደር አቅርቦ መፍትሄ በማጣቱ ጉዳዩን ወደ ሚድያ በመውሰዱ በወቅቱ አነጋጋሪ ሆኖ ነበር፡፡
የተማሪው ቤተሰቦች፣ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን እና ሌሎች የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ባደረጉት ርብርብ ተማሪ ቢንያም ወደ ትምህርቱ መመለስ ችሏል፡፡
እነሆ ትናንት የካቲት 22/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 179 ተማሪዎች አስመርቋል። ከተመራቂዎቹም አንዱ ዶክተር ቢኒያም ኢሳያስ ነው።
በትምህርት ቆይታው ያጋጥሙትን ውስብስብ ችግሮች በማሸንፍ ለበርካቶች አርአያ የሆነው ተማሪ ቢኒያም ኢሳያስ በከፍተኛ ወጤት መመረቅ ችሏል።
___
ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/
በWhatsapp Channel
https://whatsapp.com/channel/0029Va5rtAq7dmegSsoKOy1m
በwebsite https://doctorsonlinee.com
ይከታተሉን።
➡️ Share