ገጣሚ መሆን ያምረኛል በቃላት እንደሰከሩት
ለማያገኟት እንኳ በአርምሞ እንደሚነጉዱት.....
አንተን በፊደል ኩዬ
ገፅህን በምናብ ስዬ
በስንኝ እየዳበስኩህ
በቅኔ እያባበልኩህ
።።።።።።
።።።።።።
ለዚ ፀጋ ስል እንኳ'ን ምነዉ ገጣሚ በሆንኩ።
...............
...............
ደግሞ ሰአሊ መሆን ያምረኛል
.........
.........
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትዝታ ወልዴ✍🏽
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
ለማያገኟት እንኳ በአርምሞ እንደሚነጉዱት.....
አንተን በፊደል ኩዬ
ገፅህን በምናብ ስዬ
በስንኝ እየዳበስኩህ
በቅኔ እያባበልኩህ
።።።።።።
።።።።።።
ለዚ ፀጋ ስል እንኳ'ን ምነዉ ገጣሚ በሆንኩ።
...............
...............
ደግሞ ሰአሊ መሆን ያምረኛል
.........
.........
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትዝታ ወልዴ✍🏽
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems