አንዲት ሴት እንዲህ ትላለች...
ቤቴን አጽድቼ ካስተካከልኩ በኋላ ወንድሜ ደወለ...ከባለቤቴ ጋር ልንጠይቅሽ እንመጣለን ኣለኝ። ኩሽና ገባሁ ለእንግዶቸ ያለኝ ላዘጋጅ።
ለመስተንግዶ ምንም አላገኘሁም! አንድ ነገር ላቀርብላቸው ብፈልግ፡ ምንም ማግኘት ኣልቻልኩም ጥቂት ብርቱካን ብቻ አገኘሁ… እናም ወዲያውኑ ሁለት ብርጭቆ ቀዝቃዛ ጭማቂ አዘጋጀሁ።
ወንድሜ እና ሚስቱ ሲገቡ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጎበኘችን ያለው የወንድሜ ሚስት እናት ከሳቸው ጋር ነበረች።
ሁለት ብርጭቆ ለሚስቱና እናትዋ ኣቀረብኩላቸው። ኣንድ ብርጭቆ ውሃ ደግሞ ለወንድሜ። 7up እንደምትወድ ኣቃለሁ ኣልኩት።
ትንሽ ጠጣና ውሃ መሆኑን ኣወቀ። እናትየዋ እኔ 7up ነው የምፈልግ ለሆዴ ይመቸኛል እና ስጡኝ.. ትላለች። ግራ ገባኝ ደነገጥኩ …
ወንድሜ እንዲህ ሲል አዳነኝ: - አዲስ ብርጭቆ ከኩሽና ኣመጣለሁ ብሎ ብርጭቆውን ይዞት ሄደ። ከዚያም የጠርሙሱ መሰበር ድምፅ ሰማን፡
እናም ተመልሶ መጥቶ አማቱን እንዲህ አላት... የሚያሳዝነው ከኔ ወድቆ ብርጭቆውን ተሰበረ.. ግን ምንም አይደለም ሌላ ላመጣሽ ወደ ግሮሰሪ እሄዳለሁ... ኣላት።
አማቹ አያስፈልግም አለች...
ሲወጡ ወንድሜ ሲሰናበተኝ፡ አቅፎ በእጄ ገንዘብ አስጨበጠኝና እና እንዲህ አለኝ: -ከኩሽናው 7up ማጽዳት እንዳትረሺ፡ ጉንዳኖችን እንዳያመጣ! ብሎ በፈገግታ እና በፍቅር ተሰናበተኝ..።
ራስሺን ተንከባከቢ ኣለኝ።
በዚህ መንገድ... ወንድሜ ጭንቀቴንና ጉድለቴን ሸፈነልኝ.. ስሜቴን ጠበቀልኝ..
ወንድማማችነት እንዲህ መሆን ኣለበት...