Forward from: MuhammedSirage M.Nur.
የት ደረሱ ከቶ ? !
የት ደረሱ ከቶ ቻይናና አሜሪካ
ዜጋ ግዛታቸው በብርቱ ሲነካ
ጉልበት ጩኸታቸው በቀናት ሲከካ
ሃያል ነኝ እያለ ሲሸልል ከርሞብን
ልጅና ደካማን ሲያስር ሲገልብን
የከረመው ሁሉ የት ገባ ዘንድሮ
መመከት አቃተው ለህዝቦቹ ሮሮ!!
ለካስ ለክፋት ነው የነሱው አእምሮ! !
ዒራቅና ሶሪያን አገሩን ሲያምሱ
አፍጋንና ሊቢያን በግፉ ሲያፈርሱ
የደካሞች እምባን አለቅጥ ሲያፈሱ
መስሏቸው ነበር መቼም የማይፈርሱ ! !
ዛሬ ተራው ደርሶት በሱ ላይ በረታ
አውሮፓ አሜሪካ በብርቱ ተመታ
የቻውናውም ጥጋብ ዘንድሮ ተረታ ! !
አይሁድም ጠቦታል በስጋት መሽጓል
ዛሬ ተራው ደረሶት ሽብር ስንቁ ሆኗል
ጥጋበኛው መንደር ስጋት በሱ ጎኗል ።
ሙስሊም ሰላም ላይኖር ህይወቱን ላይገፋ
ሽብር እየጋቱት በጅምላ ጭፍጨፋ
ስንት አመት ተገፋ ? !!!
አሸበሪ እሱ ነው አጥፉት ሲባባሉ
ተባብረው ሲያፍኑት አንድ ላይ ሲገሉ
አየር ምድሩን ነጥቀው ሙስሊሙን ሲያጥላሉ
ስንት አመታት ገፉ ?!
ምሰኪኑን ወገኔን እየጨፈጨፉ! !
በል ዛሬ ቅመሰው
የደመቀ አገርክን ጭንቀቱ ወረሰው
አጭደው ዘርህን አልቀረም እፈሰው
በተራህ ተሸበር እንደ ምስኪኑ ሰው ! !
"አንተን መቼ አለፈህ .... " ቢለኝ ጥጋበኛው ...
" እኔ ምስኪን አማኝ
መች ጥጋብ ተሰማኝ
እችላለሁ እያልኩ
ሰኮፈስ መቼ ዋልኩ
አምናም የማልችል ነኝ ዘንድሮም ደካማ
ልመናን ለጌታ ሌት ቀን የማሰማ
እንዳንተም አልለመድኩ የልጅ ደም መጠጣት
ሴት ሽማግሌውን ከቀየው ማስወጣት! !
እናማ ..
እንዳንተ አይደለንም!
ብንሞትበት እንኳን ከሳሪ አይደለንም! ! .......
.....
( አላህ በሁሉም ሃገር ላይ ያሉ ወንድሞችና እህቶችነወ ይጠብቅልን : የሞተውን ይዘንለት ፣ በየትኛውም በሽታ ብንሞት አላህ መጨረሻችን ያሳምረው ፣ ከሞት በላይ አሟሟት ( የምንሞትበት እምነትና ጥንካሬ) ያሳስባል )
የት ደረሱ ከቶ ቻይናና አሜሪካ
ዜጋ ግዛታቸው በብርቱ ሲነካ
ጉልበት ጩኸታቸው በቀናት ሲከካ
ሃያል ነኝ እያለ ሲሸልል ከርሞብን
ልጅና ደካማን ሲያስር ሲገልብን
የከረመው ሁሉ የት ገባ ዘንድሮ
መመከት አቃተው ለህዝቦቹ ሮሮ!!
ለካስ ለክፋት ነው የነሱው አእምሮ! !
ዒራቅና ሶሪያን አገሩን ሲያምሱ
አፍጋንና ሊቢያን በግፉ ሲያፈርሱ
የደካሞች እምባን አለቅጥ ሲያፈሱ
መስሏቸው ነበር መቼም የማይፈርሱ ! !
ዛሬ ተራው ደርሶት በሱ ላይ በረታ
አውሮፓ አሜሪካ በብርቱ ተመታ
የቻውናውም ጥጋብ ዘንድሮ ተረታ ! !
አይሁድም ጠቦታል በስጋት መሽጓል
ዛሬ ተራው ደረሶት ሽብር ስንቁ ሆኗል
ጥጋበኛው መንደር ስጋት በሱ ጎኗል ።
ሙስሊም ሰላም ላይኖር ህይወቱን ላይገፋ
ሽብር እየጋቱት በጅምላ ጭፍጨፋ
ስንት አመት ተገፋ ? !!!
አሸበሪ እሱ ነው አጥፉት ሲባባሉ
ተባብረው ሲያፍኑት አንድ ላይ ሲገሉ
አየር ምድሩን ነጥቀው ሙስሊሙን ሲያጥላሉ
ስንት አመታት ገፉ ?!
ምሰኪኑን ወገኔን እየጨፈጨፉ! !
በል ዛሬ ቅመሰው
የደመቀ አገርክን ጭንቀቱ ወረሰው
አጭደው ዘርህን አልቀረም እፈሰው
በተራህ ተሸበር እንደ ምስኪኑ ሰው ! !
"አንተን መቼ አለፈህ .... " ቢለኝ ጥጋበኛው ...
" እኔ ምስኪን አማኝ
መች ጥጋብ ተሰማኝ
እችላለሁ እያልኩ
ሰኮፈስ መቼ ዋልኩ
አምናም የማልችል ነኝ ዘንድሮም ደካማ
ልመናን ለጌታ ሌት ቀን የማሰማ
እንዳንተም አልለመድኩ የልጅ ደም መጠጣት
ሴት ሽማግሌውን ከቀየው ማስወጣት! !
እናማ ..
እንዳንተ አይደለንም!
ብንሞትበት እንኳን ከሳሪ አይደለንም! ! .......
.....
( አላህ በሁሉም ሃገር ላይ ያሉ ወንድሞችና እህቶችነወ ይጠብቅልን : የሞተውን ይዘንለት ፣ በየትኛውም በሽታ ብንሞት አላህ መጨረሻችን ያሳምረው ፣ ከሞት በላይ አሟሟት ( የምንሞትበት እምነትና ጥንካሬ) ያሳስባል )