ሰላም ውድ የተከበራችሁ የ Ultra ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ ?
እነዚህን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቢያንስ ከ 2 ፣3 እና ከ4 ወር በላይ የቆዩ ፕላትፎርሞችን ከአሁን ወዲያ ምን ያህል ታምኗችኋላችሁ ? [ EvEnergy ፣ Selectamachine ፣ BTT ፣ MNG ፣ C3AI ፣ LDCU ፣ VIK ፣ OFR ፣ OMD ፣ IFC ፣ GP ፣ NFB ፣ Ev-Ubitiricity ፣ OFRmarket ]
Poll
- ❶ ገና እንደመጡ ቶሎ ጀምሬ ስለነበር እና ብዙ ስለሰራው አሁን ላይ ቢሄዱም ከኪሳራ ነፃ ነኝ።
- ➋ አይ እንዚህን አልጀመርኩም ነበር። ከ አሁን በኋላም ስለረፈደ መጀመር አልፈልግም ።
- ❸ ሁሉም የፈለጉትን ነገር ሲያገኙ አንድ ቀን እንደሚሄዱ አውቃለሁ ። ስለዚህ ለራሴና ለሌሎች ጥንቃቄ እያደረኩ እየሰራሁ እገኛለሁ ።
- ❹ እነዚህ የቆዩ ስራዎች ስለሆኑ ከአሁን በኋላ እንደ አዲስ መጀመሩ ትልቅ ሪስክ አለው ብዬ አምናለሁ ።
- ❺ እነዚህ የረጅም ጊዜ ስራዎች ስለሆኑ ፤ አሁንም ገና ብዙ ይቆያሉ ብዬ ስለማምን ሰዎችን እየጋበዝኩ እገኛለሁ ።
- ❻ አሁን ላይ እየሰራሁበት ስላለው ፕላትፎርም በቂ መረጃ ሳይኖረኝ ዝም ብዬ ሰዎችን እያስገባው እገኛለሁ ።
- ❼ አሁን ላይ እየሰራሁበት ስላለው ፕላትፎርም በቂ መረጃ ስላለኝና ትርፋማ ስለሆንኩበት ሰዎችን እያስገባው እገኛለሁ ።