#ተውሒድ አላህ በባሮቹ ላይ ያለው መብት!
ከሙዓዝ ኢብኑ ጀበል (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ከረሱል (ﷺ) ጋር በአንድ አህያ ላይ ሆነን ሳለ፦
﴿يا مُعاذُ، هلْ تَدْرِي حَقَّ اللَّهِ على عِبادِهِ، وما حَقُّ العِبادِ على اللَّهِ؟، قُلتُ: اللَّهُ ورَسولُهُ أعْلَمُ، قالَ: فإنَّ حَقَّ اللَّهِ على العِبادِ أنْ يَعْبُدُوهُ ولا يُشْرِكُوا به شيئًا، وحَقَّ العِبادِ على اللَّهِ أنْ لا يُعَذِّبَ مَن لا يُشْرِكُ به شيئًا،﴾
“ሙዓዝ ሆይ! አላህ በባሪያዎቹ ላይ ያለው ሐቅ ምን እንደሆነና ባሪያዎቹስ በአላህ ላይ ያላቸው ሐቅ ምን እንደሆነ ታውቃለህን? ይህን ሲሉም ‘አላህና መልእክተኛው ያውቃሉ አልኩኝ አሉ’ ሙዓዝ። ይህኔ አላህ በባሪያዎቹ ላይ ያለው ሐቅ ሊያመልኩትና በሱ ላይ ምንም ላያጋሩበት ነው። አሸናፊና የላቀ በሆነው አላህ ላይ ባሪያዎቹ ያላቸው ሐቅ ደግሞ በእሱ ላይ ምንም ያላጋራን ላይቀጣው ነው አሉ።”
📚 ቡኻሪ (2856) ሙስሊም (153) ዘግበውታል
ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic