https://youtu.be/DwVQSitEjMQ?si=zc6EAGLDXF2It2B2
የአድዋ ድል ዘር፣ ብሄር፣ ሀይማኖት፣ ማንነት ሳንል ከተነሳን ማከናወን የምንችለውን ትልቅ ስኬት ማሳያ ነው።
አሁን ያለንበት የመጠፋፋት እና የከፋፍለህ ግዛው አካሄድ ደግሞ ሀገር እና ህዝብ እንዴት እንደሚበደል እና ቀስ እያሉ እንዴት ማፍረስ እንደሚቻል ማመላከቻ መስታወት ነው።
መልካም የድል በዓል!