7
የየዋህነት ደረጃዎች
አቡነ አትናትዮስ እስክንድር ተግባራዊ ክርስትና በሚለው መፅሃፋቸው ላይ (ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደተረጎመው) የዋህነትን በሦስት ደረጃዎች ከፍለው ያስቀምጡታል።
1. ክፉን በክፉ አለመመለስ
2. ስድብን የውስጥ ስሜት ሳይለወጥ መቀበል
አንዳንድ ሰዎች ክፉን በክፉ ላይመልሱ ይችላሉ ነገር ግን ውስታቸው በንዴት እና በበቀል ስሜት ሊሞላ ይችላል።
3. ክፉ ነገር ሲደርስብን እኛ ይቅርታ መጠየቅ መቻል።
እነዚን ሶስት ደረጃዎች በፈጣሪአችን እየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ማየት እንችላለን። እየሱስ በጥፊ ሲመቱት፣ ሲገርፉት፣ ሲሰቅሉት መልሶ አልተማታም፣ ሲያስተምረንም
- "እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ክፉውን አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት"
- "እኔ ግን እላችኋለሁ፤ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፤ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፤ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፤ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።" ቢሎ አስተምሮናል።
- በቀራንዮ አደባባይ ሲሰቅሉትም "አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን ኣያውቁምና ይቅር በላቸው" ብሎ ነው።
Now a question for all of us: ራሳችሁን የትኛው ደረጃ ላይ ነን ብላችሁ ታስባላችሁ?

...ከተሰደበ በሗላ "ወድንሜን እኔን በመሳደብ ሃጢያት ውስጥ ከተትኩት" ብሎ ለሰደበው ወንድሙ የሚያዝን...