Yakobe Graphics


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


Support @Yakobe_Graphics1
Tiktok: tiktok.com/@yakobe_graphics

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


በጥንቃቄ የተዘጋጀ ግራፊክ ዲዛይን Asset ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ማግኘት ትችላላችሁ

https://ye-buna.com/naoldebebe?ref=user_shop


Available Now
PixelLab All Tools
መፅሐፉን ለማግኘት ይሄን ይጫኑ!


#Coming Soon


#New Font

My NIDF font is in good hands! 🖤💯
@Eyoveddfonts_bot
@Eyovedd_typographyy


በኮርሱ ላይ የሚገኙ ዲዛይነሮች

> Naol Debebe
> Netsi Shop
> Nahi Brush
> Kidus Graphics
> Telwin Creative
> Andi Creative
> Nigus Graphics
> Yakobe Graphics




ሰላም እንዴት ናችሁ እስከ ዛሬ የቆየነው ኮርሱን ስናዘጋጅ ስለነበር ነው! 11 የሚሆኑ ቪዲዮዎች አዘጋጅተናል! የመጀመሪያው ኮርስ #ግራፊክስ_ዲዛይን ነው! እሱን ከጨረስን በዋላ ወደ ቪዲዮ ኤዲቲንግ እንገባለን! ምዝገባ ነገ ምሽት 12:00 ላይ እንጀምራለን!

Comment box ላይ how to register ብላችሁ ፃፉ!

3.4k 0 25 182 52

እኛ ምንፈልገው 200 Active Useሮችን ነው! ስልጠናው የሚቆየው ለ2ወር ነው 1ወር Graphics design 1ወር Video Editing

ኮርሱ Free ነው! ያዘጋጀነው Private Channel አለ በሳምንት 3ቀን ስልጠና ይኖረናል! ስኬጁላችሁን አስተካክሉና ምዝገባ ስንጀምር እናሳውቃቹዋለን!

4.4k 0 36 82 273

ሰላም እንዴት ናችሁ በባለፉት ቀናት 2 Poll Run ባደረግነው መሰረት #የግራፊክስ_ዲዛይን እና #የቪዲዮ_Editing ኮርስ እያዘጋጀን ነው! በኮርሱ ላይ እኔንም ጨምሮ Professional Editoሮች አብረውን ስልጠናውን ይሰጣሉ!


እጃችሁ ላይ ያለው Device ምንድነው?
Poll
  •   Computer (PC)
  •   Smart Phone (ስልክ)
143 votes


ይሄ Poll እስከ ነገ በዚህ ሰዓት ድረስ የተሰጠውን Vote አይተን በበለጠው መሰረት አዲስ ስኬጁል አውጥተን ግራፊክስ ዲዛይን Free Course እንጀምራለን! ይሄ Course ይጠቅመዋል ለምትሉት ጓደኞቻችሁ ላኩላቸው!
https://t.me/Yakobe_graphics


አሁን ያላችሁበት Position ምን ላይ ናችሁ?
Poll
  •   Beginner (ጀማሪ)
  •   መካከለኛ
  •   Advanced
149 votes


አንድ ነገር እያሰብኩኝ ነበር ይሄንን #ክረምት ለምን አንጠቀምበትም!


Fam እንዴት ናችሁ!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram

15 last posts shown.