1914ቱ የታኔንበርግ ግዙፉ የራሽያ ጦር ውድቀት ምን እንማር?
ጦርነት አላማ ይሻል አላማ ቢስ ጦርነት መጨረሻው ውድቀት ነው በ 1914 ገና በአንደኛው የአለም ጦርነት የመጀመርያ ወር ነበር ግዙፉ የራሺያ ጦር በጀነራል ሶሲኔቭ እየተመራ ለጀርመን ምትቀርበው ሰሜን ምስራቅ ፖላንድን የወረረው አላማው የአውሮፓ የብሄር ውልደት መነሻዋ ጀርመንን ለመቆጣጠር ያለመ ነበር ነገር ግን ያጋጠመው ሌላ ነበር ግዙፉ ወራሪ የ ራሺያ ጦር በ ኦዝትሪ ኮረብታዎች እንደ ቅጠል ረገፈ ጀነራል ሱሲኔቭ ራሱን አጠፋ ከዚ ውግያ ማግስት ጀርመን ወደ ቤልጅየም ተንሳራፋች ፖላንድን አጠቃች....ፋፃሜዋ ባያምርም ለዛ አላማ ቢስ ወራሪ ጦር ግን በታሪክ መብረቃዊ ምላሽ ነበር
The Battle of Taneneberg Near Poland