የ እየሩሳሌም ወራሪ ሙስሊሞች ቅዠት ነበረ በተለየ መልኩና ፊቱ አለመታየቱ ድንጋጤና ስጋትን አስቀድሞ ይጭራል " እኔ እየሩሳሌም " ነኝ በማለት የሚታወቀው የመስቀል ተዋጊው ንጉስ የ 12ተኛው ክፍለዘመን የመሐከለኛው ምስራቅ ሐቅ! ንጉሰ ነገስት ባልድዊን የሙስሊሙ አለም የእሩሳሌም ወራሪዎቹን ኩራት ሳላዳኒንን በማሸነፍ ለጥቂት ጊዜ ቢሆንም ቅስም የሰበረ ታላቅ ንጉስ ነበረ አስፈሪው ባለ ብረት ማስኩ ባለድዊን!🦵