#Just For Fun "ባሌ ማታ ማታ በእንቅልፍ ልቡ እያወራ #እየጮኸ ነዉ የሚያድረዉ።
.
.
.
.
ምን ባደርግ ይሻላል?" ብላ ዶክተሩጋ ብትሄድ ዶክተርዬ ምን ቢላት ጥሩ ነዉ
"ቀን ቀን #እንዲያወራ እድሉን ስጪዉ ይለቀዋል "
.
.
.
.
ምን ባደርግ ይሻላል?" ብላ ዶክተሩጋ ብትሄድ ዶክተርዬ ምን ቢላት ጥሩ ነዉ
"ቀን ቀን #እንዲያወራ እድሉን ስጪዉ ይለቀዋል "