የሕዝብ ቆጠራና የህዝብ ምንጠራ
… የሚል ርዕስ የዛሬው የመነጋገሪያ አጀንዳችን ነው። የህዝብ ቅነሳና የድህነት ቅነሳውም አብሮ ይነሣል። ይዳሰሳል። የዐቢይ አሕመድ ጥበባዊ የሉባው የገዳ ሥርዓት እንዴት የዐማራ እስላሞችንና የዐማራ ነገዶችን እየበላ እንዳለም እንመለከታለን። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንዴት በማዋረድ፣ በመጨፍጨፍ፣ በማራድና በማቃጠል፣ ሃብት ንብረታቸውን በመዝረፍ በማክሰርና በማሳበድ ከምርጫው በፊት ለመቀነስ እንደሚሠሩም እንመለከታለን። የሽመልስ አብዲሳ ቁማርም ይዳሰሳል። የሞተ የሌለ ገሌ ብአዴን አይወቀስም። የሞተ ሰው ማንሳት በሃገሬ ነውር ነው።
… ያው እንግዲህ ዛሬ በዕለተ ኪዳነምህረት በሀገረ ጀርመን ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ በ17:00 ኛው ሰዓት ላይ፥ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 1:00 ሰዓት። በዋሽንግተን ዲሲ ሰዓት አቆጣጠር 11:00 am ምሳ ሰዓት ቀን ላይ በመረጃ ቴቪ የሳታላይት ተለቪጅን እና በመረጃ ቴቪ የዩቲዩብ እና የፌስቡክ ገጾች ላይ በተለመደው ሰዓት እከሰታለሁ። የተለቭጅን ሰዓቱ ትንሽ ዘግይቶ ነው ኢትዮጵያ የሚደርሰውም ተብሏል።
https://www.youtube.com/watch?v=bAO4xCST_nU
• እንግዲህ እንደተለመደው ሰብሰብ ብላችሁ በየቤታችሁ ጠብቁኝ። ሃገር እና ከተማም እጠራለሁ። በተሳትፎ የዩቲዩብ መንደሩን ማጨናነቅ ነው። ጧ ይበል።
• ማሳሰቢያዬም እንዳለ ነው። መኪና እየነዳችሁ እንዳትሰሙኝ። አደጋ አለው። ድስት ጥዳችሁ፣ ልብስ እየተኮሳችሁም እንዳታዳምጡኝ። እሱም አደጋ አለው። ተናግርቻለሁ።
• ጫ ፣ ጮጋ ብላችሁ ሰብሰብ ብላችሁ ግን ስሙኝ። ነጭነጯን ያለ ስስት እግታችኋለሁ። የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅርብ መሆኑንም እነግራችኋለሁ። ሰይፍም ራብም፣ በሽታም፣ ጦርነትም የሚቀንሰው ህዝብ አለ። እሱንም ዓለም እያየው ነው። እናም ስለሁሉም በሰዓቱ በደንብ እንነጋገራለን።
• ይኸው ከአሁኑ የመረጃ ቴቪ ላይ ብልፅግናና ኢዜማዎች መንበጫበጭ ጀምረዋል። የመስከረም 6/2013 ደብዳቤ ጥቅምት 16 የኪዳነምህረት ዕለት እኔ በመረጃ ቴቪ በቀረብኩ ማግስት አውጥተው መንበጫበጭ ጀምረዋል።
• የመረጃ ቴቪ ዋና ሥራ አስኪያጅ የቀድሞው ኢትዮጵያን ሪቪው ባለቤት ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌም ምንም አያሰጋንም ብለውኛል። የመረጃ ቴቬ ባለቤቶች እነ ጋሽ ሰሎሞንም እንዳትሰጋ ብለውኛል። አያስቆሙንም። አለቀ፣ አከተመ ብለውኛል።
• አሁን ሁላችሁንም የምመክረው የሳታላይት መቀበያ ዲሻችሁን በአስቸኳይ ከSD ወደ HD ሪሲቨር ቀይሩት። SD ከጥቂት ወራት በኋላ ይዘጋል። ሁሉም HD ይሆናል። አሁን የኤች ዲ ዋጋው ርካሽ ነው። የሚጠፋው ደግሞ ውድ ነው። እናም ሪሲቨራችሁን ቀይሩት።
• ከወራት በኋላ ደግሞ ራሱ Zemedtv ሥራውን በራሱ ሳታላይት ይጀምራል። እስከዚያው መረጃ ቲቪን እናግዘዋለን፣ በአባልነት፣ በእርዳታ፣ ወደፊት በጎፈንድሚም ቢሆን እናጠነክረዋለን። አከተመ።
• በመረጃ ቲቪ የተሰጠኝን ዕድል ራሱ ፌስቡክና ዩቲዩብ አልሰጡኝም። እናም በእኔ ምክንያትማ እነ ኢሳትና ኢዜማ ሲነሡበት ዝም ብዬ አላይም።
አሁን ዲሻችሁን እንዲህ አድርጋችሁ ሙሉት። ሙሉትና በየፌስቡኩ ለጥፉት። በነስርም፣ በጩኸትም፣ በማጋሳትም እንዲወጣላቸው ይሄን ፎቶ በፌስቡካችሁ ለጥፉት።
1 • eotc
2 • eotc mk
3 • mereja tv
4 • Balageru tv
እነዚህን ሙሉሉልኝ። ሙሉና ፎቶዋቸውን በየፌስቡኩ ለጥፉልኝ። ለጸሎት ተነሱ ሥል መነሳት ነው። ቀጥ ብድግ ብሎ መቆም። ሰምታችኋል።
• የሚጠብቀኝ አይተኛም !!
እህሳ ! ዛዲያሳ ! ዋሸሁ እንዴ ?
• ወጥር ዘመዴዋ !! ሃዬ ከኑማ ጋ ዱቢን።