#ሼር_ይደረግ_አደራ
መከላከያ ሰራዊት ውስጥ ያላችሁ ወታደሮች ይሰማችኋል???❓❓❓❓
መጨረሻችሁ ከታች ያለው 👇 ታሪክ.... ይሄና ይሄ ብቻ ነው ‼️
ቆም ብላችሁ አስቡና በህዝብ ላይ መተኮሳችሁን አቁሙ፤ አፈሙዛችሁን ወደሚመለከተው አዙሩት።
ልጃቸውን ለሀገር ሰጥተው ማልቀሻ ቤት የሌላቸው የአዲስ አበባዋ ልብ ሰባሪ እናት❗❗
እኚህ እናት ከሦስት ወር በፊት የላስቲክ ቤታቸው በአፍራሽ ግብረሀይል ፈረሰባቸው፣ ልጃቸው ደግሞ ከሁለት አመት በፊት በነበረው ጦርነት ወቅት ወደ ውትድርና ገብቶ ተሰውቷል።
ታድያ እኚህ እናት አሁን የልጃቸውን ማለፍ ሰሙ፣ የአንድ ልጃቸውን ሞት ሲሰሙ ግን የሚያለቅሱበት ቤት እንኳን አልነበራቸውም። ደጋግ የፈረንሳይ ሌጋሲዮን አካባቢ ሰዎች ወረዳ 1 ጨፌ የሚባል አካባቢ ገነተ ማርያም እድር አጥር ግቢ ውስጥ ወስደዋቸው እዚያ ለቅሶ ተቀምጠዋል።
ልጃቸውን ለሀገር ሠጥተው ማልቀሻ እንኳን የሌላቸው እናት እኚህ ናቸው።
የቻላችሁ ሄዳችሁ እኚህን እናት ብታፅናኑ እንዲሁም የቻልነውን ያህል ርብርብ አርገን በቀጥታ በራሳቸው አካውንት እንዲረዱ የሚያውቋቸውን ሰዎች የባንክ ቁጥራቸውን እጠይቃለሁ።
ይህን እንደመስማት እና እንደማየት ዘግናኝ ነገር ይኖር ይሆን?
የልጃቸው ስም እና ፎቶ ቢኖረኝም የቤተሰብ ፈቃድ ስላልጠየቅኩ አላቀረብኩትም።
(መረጃው የኤልያስ መሰረት ነው)
==========================
ፈጣን፣ ታማኝና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ፣
መረጃ ህይወት ነው።
http://t.me/Zena_Keminchu