ከመቅደላ የተዘረፈው ታቦት ለንደን ለሚገኘው ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተሰጠ
ታቦቱ በቤተ ክርስቲያኗ አቀባበል ተደርጎለታል
ከመቅደላ የተዘረፈው ታቦት ለንደን ለሚገኘው ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተሰጠ፡፡
ብሪታንያ በአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ከመቅደላ ከወሰደቻቸው ቅርሶች መካከል የተወሰኑትን ከሰሞኑ ለኢትዮጵያ አስረክባለች፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወደ ጦርነት የገቡ አካላትን ለማስታረቅ ጠየቀች
በ1868 ዓ.ም በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት በብሪታንያ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች መመለሳቸውን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡
ከተመለሱት ቅርሶች መካከል በ1868 ዓ.ም ከመቅደላ የተዘረፈ የመድሃኒያለም ታቦት፣ የልኡል አለማየሁ የጸጉር ዘለላ፣ ከብር የተሰሩና በነሃስ የተለበጡ ሦስት ዋንጫዎች እንዲሁም በዘመኑ ጦርነት ላይ የዋለ የጦር ጋሻ ይገኙበታል፡፡
ከነዚህ ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነው ታቦት በለንደን የሚገኘው ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያ ሲደርስ በዚህ መልኩ ዝግጅት ተደርጓል፡፡
==========================
ፈጣን፣ ታማኝና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ፣
መረጃ ህይወት ነው።
http://t.me/Zena_Keminchu