✅በጥሎ ማለፋ የጀርመን ቡንደስሊጋን ለማንሳት ትንቅንቅ ዉስጥ ያሉት ባየር ሌቨርኩሰን እና ባየርን ሙኒክ !
✅የአንድ ከተማ ክለብ እና ደርቢ የሆኑት እንዲሁም በስፔን ላሊጋ ለዋንጫው የሚፋለሙት ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ !
✅እንዲሁም ፌይኖርድን የተረከበው ሩበን ቫንፐርሲ የቀድሞ ክለቡን አርሰናልን ተቃራኒ ሆኖ በአሰልጣኝነት የሚገጥምበት !
✅በመጀመሪያ ዙር ተገናኝቶ 11 ግቦችን ያስኮሞከሙን የባርሴሎና እና ቤኔፊካ ትንቅንቅ ይጠበቃል !
🍿🍿🍿
SHARE 97.1
@Zetena_Sebat_Sport