97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ይህ ትክክለኛ የ 97.1 ስፖርት የቴሌግራም ቻናል ነው 🇪🇹
➥ የሃገር ቤት ስፖርታዊ መረጃዎችን
➥የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ መረጃዎችን
➥የጨዋታዎችን ቀጥታ ስርጭት
➥የዝውውር ዜናዎችን
➥ስፖርታዊ ታሪኮችን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ ⬇️

@exodus_promotion / @E_bek112 አናግሩን ።
97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ | 2017 ዓ/ም 🇪🇹

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ

የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇




ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ኒኮ ጎንዛሌዝ በዛሬው የማንቸስተር ሲቲ ልምምድ ተሳትፏል ለነገው ጨዋታም ዝግጁ ነው።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ሊጉን ማሸነፍ እንችላለን “ ዲያጎ ዳሎት

“ ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጋር ፕርሚየር ሊጉን ማሸነፍ እንችላለን በዚህ እርግጠኛ ነኝ “ ሲል ዲያጎ ዳሎት በሰጠው አስተያየት ተናግሯል። 
✔️🔥

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


“ ማድሪድን ማሸነፍ ለቀሪው አመት ብርታት ይሰጠናል “ ጋርዲዮላ

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ሀሪ ኬን በዚ ወድድር ብቻ በሁሉም ውድድሮች 31 ጎሎችና 8 አሲስቶችን አስመዝግቧል

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ቼልሲ ጋናዊውን የበርንማወዝ ተጫዋች አንቶኒዮ ሴሜንዮ በ £40M ለማስፈረም ይፈልጋሉ ተብሏል ።

Fichajes

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ሪያል ማድሪድ በዚህ የውድድር ዘመን እስካሁን 36 ጉዳት ደርሶበታል።

[marca]

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


አርሰናሎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ስዊዲናዊውን አሌክሳንደር አይዛክን ለማስፈረም ፍላጎት ያላቸው ሲሆን አርቴታም የተጨዋቹ አድናቂ ነው ተብሏል።

FABRIZO ROMANO

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


የሰሜን ለንደኖቹ ክለብ ቶተንሀም እና አርሰናል ጣሊያኒያዊውን የፋዮረንቲና አጥቂ ሞይስ ኬንን በክረምቱ ለማስፈረም እያሰቡ ይገኛል።

Nicholas Shera

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


የበርሚንግሀሙ ክለብ አስቶንቪላ በሁሉም ውድድሮች በሜዳው ባደረጋቸው ያለፋት 11 ተከታታይ ጨዋታዎች ምንም ሽንፈትን አላስተናገደም !

⚫️7 አሸነፈ

⚫️ 4 አቻ


SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አዲስ የመጫወቻ ኳስ ይፋ አድርጓል ።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


አንቶኒ vs ቪኒሺዬስ በዚህ ሲዝን በላሊጋ ያላቸው የጨዋታ ኮከብ ሽልማት ቁጥር 😂

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ትናንት ምሽት ባርሴሎና ከ ሴቪያ ባደረጉት የላሊጋ ጨዋታ  በመጀመሪያዉ አጋማሽ ላይ ጉዳት ገጥሞት ተቀይሮ የወጣዉ ሮናልድ አራዉሆ  በዛሬዉ ዕለት የህክምና ባለሙያዎች ካዩት በኋላ የጉዳቱ መጠን እንደሚታወቅ ተነግሯል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ዶናልድ ትራምፕ ሌሊት በተደረገው የፊላደልፊያ ኢግልስ እና ካንሳስ ቺፍስ የአሜሪካ ሱፐር ቦውል ጨዋታ ላይ የታደሙ ሲሆን በዚህም ሱፐር ቦውልን በአካል ሜዳ በመገኘት በማየት በታሪክ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነዋል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🇸🇮 ስሎቬኒያዊው አጥቂ ቤንጃሚን ሼሽኮ በአጠቃላይ ለክለቦች እና ለሀገሩ 100ኛ ፕሮፌሽናል ጎሉን አስቆጥሯል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


በነገው የሪያል ማድሪድ ተጠባቂ ጨዋታ ላይ አዲሱ የማንችስተር ሲቲ አማካይ ኒኮ ጎንዛሌዝ ለጨዋታው ሊደርስ እንደሚችል አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በትንሽ ጨዋታዎች ከየትኛውም ተጫዋች የበለጠ ብዙ ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚ ነው ።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


በአሁኑ ግዜ ምርጥ የሚባሉት ሁለቱ አጥቂዎች ያላቸው የግብ ብዛት

ኧርሊንግ ሃላንድ (24)
288 ግቦች በ 336 ጨዋታዎች

ኪሊያን ምባፔ (26)
354 ግቦች በ 489 ጨዋታዎች

ከሁለቱ ምርጥ አጥቂዎች አንዱን ወደ ቡድናችሁ መርጣችሁ ቀላቅሉ ብትባሉ ማንን ትመርጣላችሁ ?

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport

20 last posts shown.