አመታዊ የወጣቶች ጉባኤ 2018 - AYS 2026 II Worship Night 🔴 ቀጥታ ስርጭት
🎉እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ያለውን ድምጽ የምንሰማበት፤ በአምልኮ፤ በህብረት እንዲሁም በተለያዩ ተግባራት አብረን የምናሳልፍበት ልዩ አመታዊ ድግስ🎉
Annual Youth Summit 2026
International Youth Conference
በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን
እናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት፣ አዲስ አበባ