ጓደኝነትን እንዴት ማፅናት ይቻላል? | ክፍል ሁለት | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
ጓደኝነት አብሮ መብላት እና መጠጣትት ብቻ ሳይሆን መግባባት እና መተዋወቅን የሚጠይቅ ቁምነገር ነው። ጓ'ደኝነት የጓዳን ሚስጥርን የሚያውቅ፣ በጎደለ የሚሞላ፣ በችግር እና በደስታ ጊዜ የማይለይ ነው። ትክክለኛ ጓደኛም በሀዘን ጊዜ ሳይሆን በደስታ ጊዜ ይለያል። የዛሬው የናብሊስ ፕሮግራም ስለ ጓደኝነት እና ጓደኝነትን እንዴት መገንባት ይቻላል በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያተኩራል።
በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
👉 ፌስቡክ: https://www.faceb...