ዲንህን ተማር تعلم دينك؛ 📚


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


الاستقامة بالإسلام

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
مسجد الإصلاح

መስጅድ አል_ኢስላህ የሳንኩራ ሰለፍዮች የመጀመራው መስጅድ

አለህ ይከምለው🤲🤲🤲🤲

https://t.me/Abueshek


🗳 ተዉበታ አሶት

📌 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ
#በስልጥኛ #ቋንቋ የተደረገ ሙሀደራ።

🎙️ በኡስታዝ:-
#አቡ #ኢስሃቅ #አብዱሽኩር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በአንሳር መስጂድ ወራቤ ስንብጣ አላህ ይጠብቃት።

📅 አርብ :-22/11/2014 EC ከጁምዓ ሰላት በኃላ።

🔗 👇👇
https://t.me/Abueshek/9091


Forward from: ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ
✍ بسم الله الرحمن الرحيم


   ✍ ታላቅ ብስራት በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ወልጀማዓ የዚያራ ኢጅቲማዕ መርከዘ አስ ሱናቂልጦ ጎሞሮ ላይ !!

       🕌 ለየት ባለ መልኩ በጣም በጉጉትና በናፍቆት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ኢጅቲማዕ ከትልቁ የሰለፍዮች መርከዝ "መርከዝ አስ_ሱናህ" ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!!

📆 ኢንሻ አሏህ የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት {ጥር 24
/2017}
             ቂልጦ_ጎሞሮ !!

   🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከከተማም ከገጠርም ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው።

📢 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !!

⏱ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከዙሁር ጀምሮ እስከ ዒሻ በኋላ ይቀጥላል ።

📍ቅዳሜ በጠዋት ያልደረሰ ሰው ፕሮግራሙ ያመልጠዋል!!

🗳 ከጁሙዓ ኹጥባ ጀምሮ ቀደም ብለው በሚመጡ ኡስታዞች የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ ከጁመዓ ኹጥባ ጀምሮ የቻለ እንዲካፈል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!

   🚫ማሳሰቢያ ❗️❗️

📍መደበኛው ፕሮግራም ቅዳሜ ነው
እሁድ አይደለም ።

📮ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!!

  የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት
      🗓ጥር 24
/2017 
             ቂልጦ_ጎሞሮ እንገናኝ!!

   🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የዓይን ማረፊያ።

📤 الدال على الخير كفاعله.

📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::



🔗
https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672


ቆያት ያለ ነሲሃ
ከወላይታ ሶዶ በሰለፍዮች መድረሳ
🪴استغلال الوقت

لأخ الفاضل أبي إسحاق عبد الشكور حفظه الله

🕔ጊዜን በአግባቡ መጠቀም

በአቡ ኢስሃቅ አብዱሹኩር

🌺በወላይታ መድረሳ
👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9086
https://t.me/Abueshek/9086
👆👆👆


🎙🎙🎙

የዘሬ ሁለት አመት አከባቢ

📢
#በስልጥኛ #የተደረገ


🛍 « # አምስት#ነገርን ከምስት# ነገር#በፊት# »

🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ሙሃደራ

🎙 በወንድም:-
#አቡ #እስሃቅ #አብዱልሽኩር አላህ ይጠብቀው

📅 መክሰኞ:- በቀን 18/08/2014 E.C ከመግሪብ እስከ ዒሻዓ ድረስ

🕌 በሳንኩራ በወራቤ
#ስንብጣ #በአንሷር #መስጂድ አሏህ ይጠብቃት

👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9085
https://t.me/Abueshek/9085
👆👆👆👆


🔖 ዝሙትና የዝሙት መዳረሻዎች 🔖

🔜 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ  ሙሀደራ

#በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው ወንድማችን  በኡስታዝ አቡ እስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አል_ሀበሺይ  الله ይጠብቀው

🔺•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°🔺

🛜አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/Hudhud_Studio

🗞️ በFacebook page👇👇
https://www.facebook.com/Hudhud.wello

🪩ይህ #የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"#ሁድሁድ_ስቱድዮ" ነው‼️

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/11484

   ┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


አዲስ ግጥም❗️(ወይ አሜሪካ ደካማ ነሽ ለካ።)

ዛሬ ልዩ ቀን ነው እንኳን ደስ አላችሁ።

ሸይጣኗ በሀጃዋ ስትገባ የጋዛ ሰላም ተስፋ አሳይቷል።

ጥር 7/2017

በጁሀር ኡመር

https://t.me/OfficialDemas/6311
👇👇
https://t.me/Abueshek/9074
https://t.me/Abueshek/9074
👆👆


ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ
ቀልባችን ለምን ደረቀች በሚል ርዕስ ምርጥ ኩጥባ


🗒( لماذا قست قلوبنا )؛

🔷لشيخنا أبي موسى عادل بن قاسم العديني حفظه الله تعالى.

❗ ننصح الجميع بالسماع...

📢وكانت في دار القرآن والحديث
              السلفي بالمطار
            مسجد بلال بن رباح
                  صنعاء 

⌚️المدة الزمنية  :  37:55

🗓الجمعة الموافق 13 / جمادى الآخرة / 1441 هجري
👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9068
https://t.me/Abueshek/4648
👆👆👆


ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

የዘሬ 4 አመት የተደረጋ ምርጥ ሙሃደራ
🎙🎙🎙

🎁 « نيل العزة »

🗳 « ልዕቅናን እና የበላይነትን ማግኘት ! »

🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ምክር

🎙 በሸይኽ:- አቡ ቀታዳ አብደሏህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው

🕌 በስልጤ ዞን በሳንኩራ ወረዳ በወራቤ ስንብጣ ቀበሌ መስጂደል አንሳር አላህ ይጠብቃት

📅 እሁድ:- በቀን 11/07/2014 E.C

https://t.me/Abueshek/9054
https://t.me/Abueshek/2280


ከጉራጌ ዞን ጎቶ

🩸ሳምንቲዊ የእሁድ ሙሀደራ ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ጉቶ መስጂድ አል-ፉርቃን አላህ ይጠብቃት......

📮 አላህ ፀጋ ቀሮት

📌 በሚል ርዕስ በጉራጊኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎧 በወንድማችን አቡ አብደላህ ኸድር አላህ ይጠብቀው

🕌 በፉርቃን መስጂድ /ጉቶ ጉራጌ

📎https://t.me/httpgoto
https://t.me/httpgoto

https://t.me/Abueshek/9052


ከአዳማ ከተማ

✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

🔻ብዙሀን የተዘናጉባቸው ሁለቱ ፀጋዎች…

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረጀብ 12/1446 ሂ

🕰 41:00 🕰

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/9534
👇👇
https://t.me/Abueshek/9050
👆👆


ከአዲስ አበባ
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል
#አንዋር የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️


وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان: ((الإيضاح والتبيين لبعض صفات المؤمنين)) يوم الأحد ١٢/رجب/ ١٤٤٦هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة


للشيخ المفضال والداعية المبارك/ أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه☁


#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️
        
⌚ الــــدقيقة:- 58:41
               

🎙📍وكانت في جامع أنور (وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا) بعد صلاة الظهر يوم الأحد الموافق (١٢/رجب/١٤٤٦هـ)


نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..

https://t.me/AlEmanhabssha/31232
👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9049
👆👆👆


ከአዋሳ ከታማ
«🇺🇸 ቃጠሎው እና ምክኒያት»

حرائق أمريكا
♻️ ሳምንታዊ ሙሃደራ

🎤 በኡስታዝ አቡ ኣስያ حفظه الله

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

📅 ኡሁድ ረጀብ 12/1446ሂ

https://t.me/salafihaw/655
▃▃▃▃▃▃▃
👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9047
👆👆


ከወለይታ ሶዶ

የአሏህ አብሮነት 📮


↪️ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት መካሪና ገሳጭ ሙሓደራ።

🎙️በአቡ ሹዓይብ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በኑር መስጅድ

[ ወላይታ
ሶዶ]

https://t.me/abushuaibmiftahbedr/5084
👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9047
👆👆👆


📻 #የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መርከዝ - (ቂልጦ - ጎሞሮ)

🔘 «خطبة الجمعة بعنوان «خطبة الجمعة بعنوان_ الجليس الصالح»

🔘 «ጥሩ ጓደኛ መምረጥ» በሚል ርዕስ...

✅ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎤 በሸህ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል  አላህ ይጠብቀው።

📅 በዕለተ ጁሙዓ በቀን 02/05/2017 EC

🕌 ሙሀደራዎች ኹጥባዎች እና ሌሎችም ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት የመርከዙ ዋናው ቻናል

🔗 https://t.me/merkezassunnah/12565
👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9046
https://t.me/Abueshek/9046
👆👆👆


🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ‼️


⭕️እጅግ ገሳጭ የሆነ ምክር አድምጣችሁ ተመከሩበት ለሌላዉም ሼር አድርጉት‼️

📗📗_كِتَابْ تَيْسِيرْ الْكَرِيمْ الرَّحْمَن  فِي تَفْسِيرْ كَلَامْ الْمَنَانْ 📗📗

📖من تفسير سورة الأنعام {الآية ١٢٠}


📚من تفسير الإمام السعدي رحمه الله:-


የቅዳሜ ከመግሪብ ሶላት በኃላ የተፍሲር አሰዕዲይ የሱረት አል አንዐም ከመስጅድ አል_ ፈትህ

#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው

#للْشيخ الفَاضِلْ الدَاعِي إِلى اللهَّ أَبِي يَحْيىٰ كَمَالْ بِنْ مُحَمَّدْ الْحَبَشِي حَفِظَهُ اللهَّ تَعَالى وَرَعاه

👉🛑ጠቃሚና ወርቃማ ምክሮች በምክር ለሚጠቀሙና الله ተጠቀሙ ላላቸው በሙሉ‼️٧

👉⭕️ስለ ወንጀል ወይም ሀራም ነገራቶች ከሰዎች ተደብቆ በድብቅ መስራት ያለው አደገኝነት

👉⭕️የኪብር አደገኝነት የተብራራበት ሲሆን ኩራት ማለት ሀቅን መገፍተርና ሰዎችን አሳንሶ መመልከት እንደሆነ‼️

☞♦️
#ደርሱ ላይ الله سبحانه وتعالى #ሙራቀባ ስለማድረግ በድብቅም በግልፅም ከሀራም ነገራቶች እራሳችንን መጠበቅ እንዳለብንና ከሰዎች ተደብቀን በድብቅ የምንሰራቸው ነገራቶች በሙሉ الله እንደሚመለከተን በሰፊው የተብራራበትና ሌሎችም ፈዋኢዶች የተዳሰሱበት ደርስና٨ ነሲሃ ነበር الله አድምጠው ከሚጠቀሙ ያድርገን"


🔵0⃣4⃣7⃣ኛ ደርስ

🕰31:36🕰

🗓بتاريخ ليلة الأحد ١٢/رجب/١٤٤٦هجرية

https://t.me/Al_Fetih

https://t.me/Abueshek/9045


Forward from: ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

🗂️ የሰው ልጆች በሰሩት ስራ
ብልሽት ተስፋፋ!

💧 በሚል ርዕስ ⤵️⤵️

🏡 በቀጥታ ስርጭት በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


ይደመጥ ይደመጥ ሸይኻችን ሀጁርይ አለህ ይጠብቅህ
خطبة جمعة اليوم، بعنوان:

تحذير العباد من استبعاد يوم المعاد


المدة 30:09

          فضيلة الشيخ العلامة

                يحيى الحجوري

                   حفظه الله

                     الجمعة

                  ١٠ رجب

                   ١٤٤٦ هجرية

مسجد إبراهيم بشحوح سيئون

═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═

*صوتيات زاد الخُطب السلفية*

#خاصه بنشر الخطب والمحاضرات والتلاوات لمشايخ أهل السنة والجماعة في اليمن وغيرها

للإشتراك في *زاد الخُطب السلفية*  تليجرام

https://t.me/bsnhemsjmgk05355

https://t.me/Abueshek/9035


Forward from: ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ
ይደመጥ ይደመጥ በስልጥኛ
🕌 መስጂድን መገንባት 🕌

💫  በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለ ጣፋጭ የሆነ ነሲሃ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ኢስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ ይጠብቀው።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
👇👇
https://t.me/Abueshek/9033
👆👆👆


‹‹የሴቶች ፈተና »

«فتنة النساء »

🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ)

♻️ ቁጥር - ሁለት

🔖 ተከታታይ ትምህርት ናቸው በጥሞና ይከታተሉ።

https://t.me/ustazabrar/191

https://t.me/Abueshek/9021?single

20 last posts shown.