GTA 6 ለመጫወት PS5 ካላቹ የግድ ወደ 14.10 Update ማድረግ እንዳለባቹ Sony አስታወቀ።
እንደሚታወቀው PS5 V13.60 jailbreak ተደርጎ በነፃ ምትፈልጉትን ጌም መጫን ትችሉ ነበር ይሄንን ያወቀዉ Sony በቅርቡ የሚወጣውን GTA6 ለመጫወት update 14.10 ማድረግ አለባቹ ብሏል።
በዚህም jailbreak ያደረጋችሁት ይጠፋል ማለት ነዉ።
GTA6 ሊለቀቅ 47 ቀን ብቻ ይቀረዋል። | November 19, 2026
@AbenezerInTech