ብጹዕ ሥራአስኪያጁ የመስቀል ደመራ የዝማሬ ዝግጅትን በመጎብኘት መመሪያ ሰጡ
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የባህር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የ፳፻፲፯ ዓ.ም. ለመስቀል ደመራ በዓል የሚደረገውን የመዝሙር ዝግጅት ጎብኝተዋል።
በየዓመቱ በድምቀት ለሚከበረው የመስቀል አስቀድሞ ዝግጅት እንደሚደረግ ይታወቃል።
ብጹዕነታቸው በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል በመገኘት አገልጋዮቹን በማበረታታት አባታዊ መልእክት አስተላልፈዋል።