Forward from: አል_ሱና የሰለፍዮች ስቱዲዮ በአዳማ #
ፍልስጤምና ስንክሳሯ‼️
(( ክፍል አስራአራት))
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم
🔥 እንግሊዞች የባልፎርን መግለጫ ካወጡ በኋላ ዓላማቸውን ከዳር ለማድረስ ምንም ያህል ጊዜ አልጠፉም።
🔥🔥🔥 በዚህም መሠረት በጄኔራል ኤድመንድ አሌንቢ
የሚመራው ጦር በህዳር 1917 ዓ. ጋዛን ተቆጣጠረ‼️
ፍልስጤም ውስጥ የአይሁድ መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችለው የባልፎር መግለጫ በመውጣቱ የገና በዓል ከመድረሱ በፊት ጄኔራል አሌንቢ እየሩሳሌምን በመያዝ የቱርክን ጦር ከአከባቢው እንዲያባርሩ ቁርጥ ትዕዛዝ ተሰጣቸው‼️
ጄነራሉም በታዘዘው መሰረት
ታህሳስ 9 1917 ዓ. ኢየሩሳሌምን ያዘ❗️
❌❌❌ የሁዳዎች የሚያደርጉት ግፍና ተንኮል ሁሌም በውሸት ለይ የቆመ ነውና ጄኔራሉም የውሸት ሟርቱን በአዋጅ ሲያስነግር እንዲህ አለ ፦
« የእንግሊዝ መንግሥት ዓላማ ለዘመናት በኦቶማን ቱርኮች የጭኮና አገዛዝ ሲማቅቅ የኖረው ህዝብ "ነፃ አውጥቶ" በራሱ ፍላጎት ላይ
የተመሠረተ መንግሥት ማቋቋም ነው » በማለት አስነገረ❗️
የለንደኑ የጦር ካቢኔ ጥር 9 በ1918 ዓ. የፅዮናዊ ኮሚሽንን ወደ ፍልስጤም ላከ። ኮሚሽኑን መርቶ የሄደው ቻይም ዌዝማን ነበር።
🔥🔥🔥 ዌዝማንም ከፍልስጥኤማውያን ተወካዮች ጋር ውይይት ለማድረግ ቢሞክርም ውጤታማ ሊሆን ግን አልቻለም። በአከባቢው ጥቂት ወራት ከቆዩ በኋላ ንጉሥ ፈይሰልን ለማግኘት ችሎ ነበር። ንጉሡም ፍልስጤም በእንግሊዝ የበላይ አስተዳደር ሥር እንድትቆይ ወይም የአይሁድ ቅኝ ግዛት እንድትሆን በፍፁም የማይቀበሉት መሆኑን ለዌዝማን ገለፁለት፡
የፅዮናዊያን ኮሚሽን እዚያው መካከለኛው ምስራቅ ውስጥ ባለበት 7 የዓረብ ሀገራት መሪዎች ግንቦት 1918 ዓ. ተሰብስበው በፌዴሬሽን ስር
የተዋቀረ የዐረቦች መንግሥት
የሚቋቋምበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው የእንግሊዝ መንግሥትን ጠየቁ። ምላሹም እንደሚፈልጉት አልሆነም።
🔥 የእንግሊዝና የተባባሪዎቿ
ጦር ወደፊት በመገስገስ የግፍ ብትራቸውን ለማሳረፍ ጥቅምት 1 ቀን 1918 ዓ.
ደማስቆን ያዘ። ቤይሩትን ጥቅምት 8 ቀን ስትያዝ አሌፖ
(የሶሪያ ከተማ) ጥቅምት 26
ቀን ተያዘች።
🔥 ጥቅምት 30 ቀን ቱርክ ድል ሆና የሙድሮስን የጦር ማቆም ስምምነት ተፈራረመች። የኦቶማን ቱርኮች አገዛዝ ግብዓተ መሬቱ ተፈፀመ❗️
በንጉሥ ፈይሰል ይመራ የነበረው የዐረቦች ጦር ቤይሩት ውስጥ አስተዳደሩን ቢረከብም ብዙም ሳይገፋው በፈረንሳይ ተነጠቀ። ኢራቅና ፍልስጤምን እንግሊዝ ስትወስድ ፈረንሳይ ደግሞ ሶሪያንና ሊባኖስን ወሰደች‼️
👉 እንግዲህ ሙስሊም ወገኖቼ ይህን የሙስሊሞች ታሪክ ለናሙና ያህል ከዚህም ከዚያም ለቃቅሜ በማቀናጀት ለማጋራት ጥረት እያደረኩ ያለውት ከጠላቶቻችን ባለፈና በበለጠ እራሳችንን እንድንመለከትበት ነው !!!
ባለፉት ጥቂት ተከታታይ ፅሁፎች ላይ ለማየት እንደሞከርነው በእያንዳንዷ ወቅት የጠላቶቻችን ሴራ ተንኮልና ግፍ በኛ ላይ አልበረታም እኛ ጋር በነበረው አስነዋሪ ክፍተት ቢሆን እንጂ ... አዎ ! በእያንዳንዱ ቦታ ላይ በአስተውሎት ቆም ብላቹ ብትመለከቱ የእኛ ከእስልምና ዕምነት ድንጋጌ መራቅና የከሃዲያንን የድንቁርና ስልጣኔ መቋመጥ እንዴት ዋጋ እያስከፈለን እንዳለ እንረዳል። ስለዚህ የበላይነት ፣ ስልጣን ፣ ነፃነት
መልካምነት ፣ በአላህ ዘንድ ተወዳጅነት የምንፈልግ ከሆነ ወደ ዲናችን እንመለስ ቁርኣንና ሐዲስን ጠበቅ አርገን እንያዝ !!!!!
👉 እንድንለቀው አይደል እንዲለቀን የማንፈልገውንና ቁርኣንን ያስጣለን የሆነውን የትኛውም ዓይነት ኋላ ቀር አስተሳሰብ ከነግብሃቱ እንቅበረው !!!!!
❌❌❌ አዎ ! ኢስላም የሁዳ በፈበረከው ፓለቲካ የበላይ አይሆንም❗️
❌❌❌ አዎ ! ኢስላም በ"ኢኽቲላጥ" ፣ በ"ኩፍር" እንዲሁም በወነጀልና አመፅ ስርዓተ-ትምህርት የበላይ አይሆንም❗️
ስለዚህ የበላይነትን ከሆነ የተመኘነውና (የምንፈልገው) በሁለመናችን ኢስላምን እንምሰል !!! የዛኔ በእስከአውኑ ፅሁፋችን ለመታዘብ እንደሞከርነው ጠላቶቻችንን ከመለመን ወጥተን ከሃዲያን ጠላቶቻችንን አስጎብድደን በማዋረድ እናስገብራለን !!! አይ ! አይደለም የነሱን ልቅምቃሚ ቆሻሻ "ዐቂዳ" ካልለቃቀምን ... የምንል ከሆነ የውርደቱ ልመና በባሰ ሁኔታ ይቀጥላል ‼️‼️
قال عمر رضي الله عنه : ((( " نحن قوم أعزَّنا الله بالإسلام فمهما ابتغينا العزَّة في غيره أذلَّنا الله " .)))
« እኛ አላህ በእስልምና ዕምነት የበላይ (አሸናፊ) ያደረገን የሆን ህዝቦች ነን !!!
ከእስልምና ዕምነት ውጪ በሆነ ነገር አሸናፊነትን (የበላይነትን) የፈለግን የሆነ ግዜ አላህ ያዋርደናል !!!!! »
«أَلَا لَعْنَةُ اللَّهِ عَلَى الظَّالِمِينَ»
((( ንቁ ! የአላህ ርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን‼️!!! )))
በአላህ ፍቃድ ክፍል ✍️አስራስድስት ✍️ ይቀጥላል ፦
📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
https://t.me/amr_nahy1
↪️https://t.me/alsuna_studio/4883