Forward from: ﺍﻟـﺪﻋﻮﺓ ﺍﻟــﺴـــﻠــﻔــــــﻴـــــــﺔ
📚ታላቁ ሸይኽ አቡል የማን እንዲህ ይላሉ
የበላይነትን ትፈልጋለህ⁉
ደስታን ትፈልጋለህ⁉
ዱንያን ትፈልጋለህ ⁉
ከቤተሰብህ ከልጆችህ ጋ የህይወት ጥፍጥናን ትፈልጋለህ ⁉
በምግብህ በእንቅልፍህ መልካም ህይዎትን ትፈልጋለህ ⁉
ሁሉንም ነገር በህይወትህ ትፈልጋለህ??
🫵ወሏህ ወሏህ ይህ ሁሉ ምገኛው ዕልምን (ዲንህን ) ስትማር ና በሱ ላይ ሰብር ትእግስት ስታደርግ ብቻ ነው እመነኝ።ይህንን ደሞ የዕልምን ደረጃ የቀመሳ ያውቀዋል።
كل ذلك والله في طلب العلم والصبر عليه ))🔷؛