🕹➨ሸኽ ሙሀመድ አማነ አል ጃሚ رحمه الله
እንድህ አሉ ከاللهውጭ መማል አስሉ ትንሹ ሽርክነው
ነገርግን እንድህ ስንል በልቁ አደለም።
የማላው ባለቤት የማለበት አካል በማተለቅ ከሆነ ምሳሌ اللهን እንደምናተልቀው ከሆነ ይሂ ትልቁ ሽርክ ይሆናል
قال العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله
✍🏼الحلف بغير الله الأصل أنه شرك أصغر لكن هذا ليس على إطلاقه فإن صَاحَبَهُ تعظيم المحلوف مثل تعظيم الله صار شركا أكبر
📙شرح الواجبات المتحتمات
👉ማሳሰቢያ✍️
አንድ አካል ከاللهውጭ መማል አይቻልለትም
እናቴን አባቴን ከአባውን ሾሆቹን እያለ መማል ትልቅ ወንጀል ነው ከሽርክ በታች ያለ ትልቅ ወንጀል ነው።
ነገርግን ሲምል የማለባቸውን ነገራቶወች ልክእንደاللهአተልቆ ከሆነ ትልቁ ሽርክ ይሆናል። ከእስልምናም ያወጣል ልንጠነቀቅ ይገባል
ስለዚህ ስንምልም በاللهብቻ አእንማል
ለማለትነው