✍
.....ሲኽር እጅጉን ተንሰራፍቷል።
☞ ብዙዎችን ከአላማ፣ከዲን፣ ከመንገድ እያስቀረ ነዉ። الله ከጠበቀዉ ዉጪ ከባድ አደጋ ላይ ነዉ ያለዉ ብዙ ሰዉ።
☞ ሸይጧንና ጁኑዶቹ እንዲሁም የሰዉ ሸይጧን እንዲሁም ኩፋሮች በዚህ ነገር ብዙዉን እያሰናከሉት ነዉ‼️
👌
………እርግጥ ነዉ ሌላ የመዳኛ ምንጭ የለንም በሸርዕያ ቢሆን እንጂ።
☞ ከዚህ ክፉ ደዌ ለመጠበቅ :-
☞ ተዉሂድ
☞፣ሱና
☞ዚክር፣
☞ዒባዳ ……… ወዘተ አጥብቀን እንያዝ እንዲሁም አስባቦችን እንጠቀም‼️
👉#በተለይ ወደ ዲን የቀረባችሁ ወደ ሱና የተጠጋችሁ አይነካኝም፣አልፈራም ወወወወ ነገራችሁን ተወት አድርጉትና አስባቦችን ተጠቀሙ ስንቱ ነዉ ሀፍዞ ጠንካራ የሚባል በዚህ ክፉ ደዌ ተጠቅቶ የምንመለከተዉ ለማንኛዉም መዘናጋት አያስፈልግም‼️
✍
በተለይ ይህን ዳዕዋ የተሸከሙት መሻይኾቻችን ላይ እጅግ ያስፈራል በሌላ መንገድ ያልቻሉትን በዚህ ክፉ ነቀርሳ ሊሞክሩት ስለሚችሉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
☞ ዳዕዋዉን ለመምታት እናንተን ማግኘት ግድ ይላል እናማ መሻይኾቻችን አስተማሪዎቻችን እባካችሁ ተጠንቀቁልን ሀቂቀተን ያለ እናንተ ለእኛ ከባድ ነዉ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እንዲሉ በእጃችን ስለሆናችሁ ብዙም ላይገባን ይችላል የሆነዉ ሆኖ ተጠንቀቁልን