🎉እጅግ አስተማሪ የሆነ ታሪክ 🎉ሴቶች ሳታነቡት እንዳታለፉ❗️
👉♻️አንዷ እህት ታሪኳን እንዲ ስትል ታወጋናለች
🤌እኔና ባሌ አራት አመታትን በትዳር ቆይተናል። እኔና ባሌ ከትዳር በኃላ
ጥሩ የፍቅር ህይወት አልነበረንም። ባሌ በጣም ዝምተኛ ስለሆነ።ምንም ነገር ባጠፋ አይቶ ዝም ይላል ።
ስለዚህ የበላይነት ይሰማኝ ጀመረ ጓደኞቼም ጀግና እንደሆንኩ መሰከሩ። ታዲያ ኩራቴ የበለጠ ጨመረ ለባሌ ምንም አይነት ክቡር መስጠት አቆምኩ ።
የትም ውዬ ማታ ላይ እመጣለሁ ባሌ በጣም ተናዶ እንኩዋን ዝም ይላል። ታዲያ አንድ ቀን አምሽቼ ወደ ቤት ስመጣ በጣም ተናዶ ''ለምን
ለትዳርሽ ክቡር አይኖርሽም የድሮ ፍቅራችን ወዴት ሄደ'' አለኝ?እኔ ንቄ ገፍቼው
ልገባ ስል ለመጀመሪያ ጊዜ በጥፊ መታኝ።
በኔ ላይ በር ቆልፎ እሱ ቤት አደረ ጠዋት ላይ ቤተሰቦቼ ፖሊስ አምጥቶ እሱን እስር ቤት ወሰዱት።
የፍቺጥያቄ አቀረብኩ ሁሉም ሰው ትክክል ነሽ አሉኝ ጓደኞቼም ጥሩ አደረግሽ የት አባቱ አሉኝ ።
ከዛ እሱም በሀዘን ተሞልቶ ድርሻዬን ሰጥቶኝ ተለያየን። ከአራት ዓመት በኃላ እሱ ሌላ ሚስት አግብቶ ልጆች ወልዶ ጥሩ ህይወት እየኖረ ነው ። የኔ ህይወት ግን ተበላሸ ።
ትላንት ትክክል ነሽ ያሉት ሁሉ ዛሬ ትክክል አይደለሽም አሉኝ ። ትላንት የት አባቱ ወንድ የት ጠፍቶ ያሉት እነሱ ለእራሳቸው ጥሩ ህይወት እየኖሩ ነው እኔ ግን ብቻዬን ቀረሁ ትላንት ከአንቺ ጋር ነን ያሉት ሁሉ ዛሬ ከኔ ጋር የሉም።
🫵የምትወስኑትን ዉሳኔ ቆም ብላችሁ እዩ።
👉https://t.me/nurders/7977
👆
👉https://t.me/AbuEkrima