✔️ ጀልባብ ማለት እና ሒጃብ ማለት ኒቃብ ማለት ነው።
☑️ ክፍል ሁለት
⬅️ يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
《አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡》
قال ابن عباس رضي الله عنهما 《إمر الله نساء المؤمنين إذا خرجن من بيوتهن في حاجة إن يغطبن وجوههن من فوق رؤوسهن بالجلابيب ويبدين عينا واحدة》
قال بعض العلماء إنه في حكم المرفوع إلى النبي
📚تفسير ابن عباس وابن كثير
↪️ ዓብደላ ኢብኑ ዓባስ ይህንን የሂጃብ አንቀፅ ሲተረጉሙ《አላህ በዚህ የቁርአን አንቀፅ አማኝ ሴቶች ለጉዳይ ከቤት ሲወጡ በጀልባባቸው ፊታቸውን እንዲሸፍኑ አዟል》ብለዋለው
ይህን የኢብኑ አባስን ተፍሲር ብዙ ሙስሊም ሊቃውንቶች ከነብዩ የተገኘ ትርጉም(መርፉዕ) ነው ብለዋል ነው ብለውታል።
📚የኢብኑ ዓባስና የኢብኑ ከሲር ተፍሲር።
✍ አቡ ኢብራሆም
መስከረም 23/01/2016 ዓ ል
http://telegram.me/abuibrahim0102030405