🌟 እንደ ሙስሊም ችሎታ ያለዉ ግራፊክ ዲዛይነር ሀላል ገቢን እንዴት ማግኘት ይቻላል? 🌟
((ግራፊክስ ዲዛይን ከonline ስራዎች አንዱ ነዉ))
🔹 1. አንዱ ሀላል መንገድ ነዉ ፍሪላንስ (Freelance the Halal Way)
🖥️ እንደ
👉 Upwork✅
👉Fiverr✅
👉LinkedIn✅
ያሉ ድረገፆች ስራ ለማግኘት ተጠቀሙ።
💸 ፍትሃዊ ክፍያ ወይም አነስተኛ ክፍያ አስከፍሉ። በፕሮጀክት ላይ ከ20-100 $ ዶላር (ከ2,000–10,000 ብር) አስከፍሉ።
🔹 2. ኢስላማዊ ንድፎችን ይሽጡ (Sell Islamic Designs) 🎨 በየረመዳን/ኢድ templates፣ ቁርዓን ካሊግራፊ እና አነቃቂ እስላማዊ ጥቅሶች ይፍጠሩ እና ይሽጡ።
🛍️ Etsy, Creative Market, ወይም የራስዎ ድረገፅ ላይ ይስሩ።
💸 በዲዛይን ከ5–100 ዶላር (250–5,000 ብር) አስከፍሉ።
🔹 3. ኦንላይን ላይ መገናኛዎች ፍጠር (Build Your Online Presence) 📱 Instagram, Telegram, እና LinkedIn ላይ ኢስላማዊ ንድፎችን አስተዋዉቁ።
💼 ከ30–100 ዶላር (30,000–10,000 ብር) ጀምሮ የንድፍ ፓኬጆችን(packages) አቅርብ።
🔹 4. ከኡማው ጋር ተባበሩ (Collaborate with the Ummah) 🤝 ከመስጊዶች, ሃላል ንግዶች, እና እስልምና ድርጅቶች ጋር በጋራ ስሩ።
🖌️ ከ20$- 150$ ዶላር (2,000–15,000 ብር) በማግኘት ለሎጎ ዲዛይኖች፣ ባነሮች ወይም በራሪ ወረቀቶች ያስከፍሉ።አንዳንዴም በነፃ ሰደቃ ስጡ👍
🔹 5. ማስተማር እና እውቀትን ማካፈል (Teach and Share Knowledge) 🎓
የግራፊክ ዲዛይን ኮርሶችን ወይም መማሪያዎችን ይፍጠሩ።
💻 Udemy, Skillshare, እና ሌሎችም ላይ እንደ ኮርስ ከ10–50 ዶላር (500–2,500 ብር) ያስከፍሉ።
🔹 6. Passive ገቢ ያግኙ (Earn Passive Income) 💡 እስላማዊ ቅጦች, እና templates ያሉ ዲጂታል ምርቶችን ይሽጡ።
💰 ለአንድ ምርት ከ5–50 ዶላር (250–2,500 ብር) አስከፍሉ።
🔹 7. ኢስላማዊ እሴቶችን ማክበር (Respect Islamic Values) ❌ ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን ያስወግዱ እና ቁርዓን ጽሑፎችን በጥንቃቄ ይጠቀሙ።
🎨 ፈጠራቹሁን እንደ ዳዕዋ ተጠቀሙበት እና እንደ ሀላል ገቢ ማግኛ።
💼 ለዲናችሁ ታማኝ ሆናችሁ ብር ወይም ዶላር እያገኛችሁ ዲዛይናችሁ ስሩ👍
የት በነፃ እንማር⁉️ እቀጥላለሁ👍 insha'allah
አላህ ሀላል ስራን ይወፍቀን🤲
ሼር በማድረጌ ያግዙኝ🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇
https://t.me/abukiweb