Mastercard💳
Mastercard is a global financial services company that facilitates electronic payment systems, primarily through its credit, debit, and prepaid card networks.
Mastercard እኛ ሀገር ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው በቀላሉ ክፍያን ለመፈፀም ነው አብዛኛው እኛ ሀገር ማስተርካርድ አገልግሎት የሚሰጡን በ virtual ሲሆን በ physical ማግኘት የምንችላቸውም አሉ
ምርጥ እና ወሳኝ 4 ማስተርካርዶችን እንይ
1 Payoneer በጣም ምርጥ እና ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጠን ነው በተለይ ለ freelance 👌virtual & digital ማግኘት እንችላለን ማስተርካርዱን ለማግኘት $100+ አካውንታችሁ ላይ ሊኖር ያስፈልጋል በቀላሉ ከ p2p እና ከውጭ ሀገር ማስላክ ትችላላችሁ
More Tutorial & edemy youtube
2 bybit አዲስ እና ብዙ future ያለው ሲሆን እዛው dollar መግዛት እንችላለን በp2p አማካኝነት ደግሞም ገደብ የለውም በ500 ብር ገዝተን MasterCard መጠቀም እንችላለን
More Tutorial
3 bitnob ይህ ደግሞ ብዙ ጊዜ ለ e-commerce በጣም ምርጥ ሲሆን upwork ላይ connection ለመግዛት ምርጥ ነው minimum $5 ሲሆን ግን fee አለው
More Tutorial
ተነካክቶ የቀረበ✅
@abudevchannel
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/abukiweb