በነገራችን ላይ በሥራችን ላይም ዚክር በማድረግ አላህን ማስታወስ እንችላለን።
ምሳሌ፦
አንድ (developer) ኮዱን ሲጽፍና ሲፈትሽ አላህን ማስታወስ ይችላል። ለምሳሌ፡-
ኮምፒውተሩን ሲከፍት "ቢስሚላህ" ማለት
የፃፈዉ ኮድ ሲሰራ "ሱብሀን አላህ" ማለት
ችግር ሲያጋጥመው
"لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ العَلِيِّ العَظِيمِ ማለት
ኮዱን ሲያጠናቅቅ "አልሀምዱሊላህ" ማለት
አዲስ ባህሪ ሲጨምር "ማሻአላህ" ማለት
እነዚህ ቀላል ነገሮች አንድ ፕሮግራመር በሥራው ላይ አላህን እንዲያስታውስና ዒባዳ እንዲያደርግ ይረዳሉ። ይህ ደግሞ በሥራው ላይ በረካ ያመጣል እንዲሁም አላህ ዘንድ ያለውን ደረጃ ከፍ ያደርገዋል።
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb